Aster Aweke - 06 Chewa

preview_player
Показать описание
Singer/songwriter Aster Aweke has been entertaining international audiences for over 30 years and winning the hearts and minds of world music lovers everywhere. Her songs are anthems to Ethiopian fans and throughout the Ethiopian Diaspora. Ćhewa (Decent) her 25th album, was produced with emerging music producers, Tamiru Amare and Wendimeneh Assefa. Kabu Records is pleased to present this new and exhilarating album to dedicated and new fans alike.
Рекомендации по теме
Комментарии
Автор

#ጨዋ♥
አማላይ ጨዋ ሲገኝ የሚበጅ
እንስሳም ይለምዳል እንኳን የሰው ልጅ
መውደድ ሸማኔ ፍቅር አዋቂ
ዘንድሮ አገኘሁ ቃሉን ጠባቂ
💕
እንቋጨው እንጀምር እንሄድ መንገዱን
የመዋደዳችን እንይ ማደሪያውን መጨረሻውን
የሰማይ ከዋክብት ጨረቃ ኮከቤ
#የደስታዬ ምክንያት የማፍቀር #ሰበቤ
💕
ይውለብለብ ቅጠሉ ይተራመስ አምባው
ይክተልተል አራዊት ያጎንብስ ተራራው
የፀሀይ የጨረቃ የሰማዩ ድምቀት
የቀስተ ደመና የሰማይ መቀነት
💕
እልወራረድም ከእንግዲህ በመልኩ
ጨዋነቱ እንጂ የወንድ ልጅ ልኩ
ወድጄህ ወደኸኝ እንዳትቀር አውቃለሁ
መሽቶ ከጨለመ ስትቆይ እፈራለሁ
💕
አማላይ ጨዋ ሲገኝ የሚበጅ
እንስሳም ይለምዳል እንኳን የሰው ልጅ
መውደድ ሸማኔ ፍቅር አዋቂ
ዘንድሮ አገኘሁ ቃሉን ጠባቂ
💕
ልናገር ማማርክን ቃላት ልምረጥና
ለሰው ልጅ ላውራው ይቅር
ለሰማዩ ደመና ደመና
ከብዙሀን አምባ የሌለው ምጣኔ
ምድር ያበቀለው አላየሁም እኔ
💕
ይውለብለብ ቅጠሉ ይተራመስ አምባው
ይክተልተል አራዊት ያጎንብስ ተራራው
የፀሀይ የጨረቃ የሰማዩ ድምቀት
የቀስተ ደመና የሰማይ መቀነት
💕
አልወራረድም ከንግዲህ በመልኩ
ጨዋነቱ እንጂ የወንድ ልጅ ልኩ
ወድጄህ ወደኸኝ እንዳትቀር አውቃለሁ
መሽቶ ከጨለም ስትቆይ እፈራለሁ
እፋራለሁ ♥♥

edomawitzenebe
Автор

I dont speak or understand amharic but Aster's voice takes me to another place in another time. I feel like I'm a shepherd on top of the simien mountains a 1000 years ago when I listen to her. One love from London

ttidcoys
Автор

As African Ethiopia is blessed by many beautiful culture.God gifts the country with many singer you never stop listening to them even I don't understand the language but the wave and beautiful voice..please stick together your country is beautiful people are nice God bless you all peace ✌️🕊️✌️ Achek Idriss of Chad

aaidriss
Автор

አመለ ጨዋ ሲገኝ የሚበጅ
እንስሳም ይለምዳል እንኳን የሰው ልጅ
መውደድ ሸማኔ ፍቅር አዋቂ
ዘንድሮ አገኘሁ ቃሉን ጠባቂ
ቃሉን ጠባቂ
እንቋጨው እንጀምር እንሂድ መንገዱን
የመዋደዳችንን እንይ ማደሪያውን
መጨረሻውን
የሰማይ ከዋክብት ጨረቃ ኮከቤ
የደስታዬ ምክኒያት የማፍቀር ሰበቤ
ሰበቤ
ይውለብለብ ቅጠሉ ይተራመስ አምባው
ይግተልተል አራዊት ያጉረምርም ተራራው
የፀሐይ የጨረቃ የሰማዩ ድምቀት
የቀስተ ዳመና የሰላም መቀነት
የሰላም መቀነት
አልወራረድም ከእንግዲህ በመልኩ
ጨዋነቱ እንጂ የወንድ ልጅ ልኩ
ወድጄህ ወደኸኝ እንዳትቀር አውቃለሁ
መሽቶ ከጨለመ ስትቆይ እፈራለሁ
እፈራለሁ
እፈራለሁ
እፈራለሁ
እፈራለሁ
አመለ ጨዋ ሲገኝ የሚበጅ
እንስሳም ይለምዳል እንኳን የሰው ልጅ
መውደድ ሸማኔ ፍቅር አዋቂ
ዘንድሮ አገኘሁ ቃሉን ጠባቂ
ቃሉን ጠባቂ
ልናገር ማማርክን ቃላት ልምረጥና
ለሰው ልጅ ለአራዊት ለሠማይ ደመና
ደመና
ከብዙኃን አምባ የሌለው ምጣኔ
ምድር ያበቀለው አላየሁም እኔ
እኔ
ይውለብለብ ቅጠሉ ይተራመስ አምባው
ይግተልተል አራዊት ያጉረምርም ተራራው
የፀሐይ የጨረቃ የሰማዩ ድምቀት
የቀስተ ዳመና የሰላም መቀነት
አልወራረድም ከእንግዲህ በመልኩ
ጨዋነቱ እንጂ የወንድ ልጅ ልኩ
ወድጄህ ወደኸኝ እንዳትቀር አውቃለሁ
መሽቶ ከጨለመ ስትቆይ እፈራለሁ
እፈራለሁ
እፈራለሁ
እፈራለሁ
እፈራለሁ
እፈራለሁ
እፈራለሁ
ሰቆጣው (ከበርሊን Görlitzer Park, )

african
Автор

አስቱዬ ሰላምሽን ፈጣሪ ያብዛልን እንቺ እኮ የቃላት ጋጋታ የማይገልፅሽ እጅግ ድንቅ ነሽ

tamratdemis
Автор

ኣስቴር አወቀ :
በጣምም ም ም ነው የምወድሽ : የማፈቅርሽም ::
You have undescribably voice and power on your way of singing.
May God bless you and keep you save!!

አድናቂሽ ኤርትራዊ !

moses
Автор

I'm from Eritrea almost all Eritreans love their songs aster & EFREM

samig
Автор

ዐመለ-ጨዋ ሲቀኝ የሚበጅ
እንስሳም ያለምዳል እንኳን የሰው-ልጅ
የመውደድ ሸማኔ ፍቅርን አዋቂ
ዘንድሮስ አገኘሁ ቃሉን ጠባቂ
እንቋጨው ጀምረን እንሂድ መንገዱን
የመዋደዳችን እንይ ማደሪያውን መጨረሻውን
የሠማይ ከዋክብት ጨረቃ ኮከቤ
ያከሳኝ ምክንያት ለማፍቀር ሰበቤ
ይውለብለብ ቅጠሉ ይተራመስ አምባው
ይግተልተል አራዊት ያጉረምርም ተራራው
የፀሐይ ጨረቃ የሠማዩ ድምቀት
ያ ቀስተዳመና የሰላም መቀነት

አልወራረድም እንግዲህ በመልኩ
ጨዋነቱ እንጂ የወንድልጅ ልኩ
ወድጄህ ወደኸኝ አትቀርም አውቃለሁ
መሽቶ ከጨለመ ስትቆይ እፈራለሁ

ዐመለ-ጨዋ ሲቀኝ የሚበጅ
እንስሳም ያለምዳል እንኳን የሰው-ልጅ
የመውደድ ሸማኔ ፍቅርን አዋቂ
ዘንድሮስ አገኘሁ ቃሉን ጠባቂ
ልናገር ማማርክን ቃላት ልምረጥና
የሰውልጅ ኧረ አይጥል የሠማይ ደመና
የብዙሃን አምባ የሌለው ምጣኔ
ምድር ያበቀለው አላየሁም እኔ

ይውለብለብ ቅጠሉ ይተራመሥ አምባው
ይግተልተል አራዊት ያጉረምርም ተራራው
የፀሐይ ጨረቃ የሠማዩ ድምቀት
ያ ቀስተዳመና የሰላም መቀነት

zinegnawyeshambel
Автор

No one is speaking about the the composition, specially the
intro.? It is simply a master piece! What a genius!!!

simonkohn
Автор

Aster I am worried if we ever could find a female Ethiopian singer like you. I have been enjoying your music since the 70s. God bless you sis for complementing my life.

akalutadesse
Автор

From Sudan with love for all ethiopian people, music and the beautiful Aster awake.Thank you for your amazing song its my favourite 💕

tarig
Автор

የ1990ዎቹ ትውልድን እና የ20ኛው ትውልድ ያግባባ ምርጥ ስራ

ethioweekly
Автор

Aster is always my number 1. A great artist. I am from Tigray.

mekonnenbisrat
Автор

من السودان احب بلدي الثاني اثيوبيا..
اسيتر صوت دافئ وجميل وهادي... ما اعرف ايه كلمات الاغنية بس احسها من داخلي جزء مني. تحيا اثيوبيا تحيا استير 🌹🌹🌹

sudansafarigeographic
Автор

I grew up listening my older brothers and sister playing Aster Aweke tracks - her voice is in bloodstream.Legend 😍

msfifi
Автор

Cool Song= Cool Moment
Soft Hamoney= Soft Mind
Sweet Voice= Sad Memory
My Soul Still In Ethipoa, ASTER AWEKE You Are the Best.

kanartech
Автор

So talented,
I love your lovely voice and song 🎵
Is me frome Eritrea 🇪🇷

zekariasgebretnsae
Автор

ጥዑም ድምጺ
Great Song Aster
Thank You ውደ

rezenewoldegebrel
Автор

አስቱ ሆዴ ውድድድድ ነው ማርግሽ💖 እንኳንም መጣሽ የኔ ተናፋቂ💝💝

ruthlove
Автор

Killing me softly with her soothing voice.. Aster, my medicine.

mikigeremew