Aster Aweke - Checheho (Full Album)

preview_player
Показать описание
Artist: Aster Aweke
Album: Checheho

Tracklist:
0:00:00 - Checheho
0:06:09 - Ameseginalehu
0:13:39 - Wishy Washy
0:20:13 - Kulun
0:26:39 - Fikir Ayalkibet
0:31:42 - Keremela
0:37:05 - Yichalal
0:42:13 - Siniwaded
0:46:51 - Selam New
0:53:06 - Baba Baba
0:58:55 - Bichayen
1:04:01 - Gonder

Singer/songwriter Aster Aweke has been entertaining international audiences for over 30 years and winning the hearts and minds of world music lovers everywhere. Her songs are anthems to Ethiopian fans and throughout the Ethiopian Diaspora. Ćhewa (Decent) her 25th album, was produced with emerging music producers, Tamiru Amare and Wendimeneh Assefa. Kabu Records is pleased to present this new and exhilarating album to dedicated and new fans alike.
Рекомендации по теме
Комментарии
Автор

ይሄ አልበም ሲወጣ ቅዳሜ ቀን ነበር እንደተለቀቀ ለመስማት ቸኩዬ 50 ብር ገዝቼ የሰማሁት!!! አስቱካ የኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

djwakandaafromix
Автор

ሁሊም አልበምሽን ብሰማው የማይሰለቸኝ እንታችን እድሜ ጤና ይስጥሽ ሙዚቃ በድሮ ቀረ አይይይይ❤❤❤❤❤

MessiGaber
Автор

የአንቺን ዘፈን ሳላዳምጥ መዋል አልችልም አስቱካ የኔ አንደኛ 😍😍

henoksolomon
Автор

አስቴር አወቀ ጨጨሆ
ዘፈን በእስክርቢቶ ያጠነጠናችሁ 👇
0:01 - ጨጨሆ
6:09 - አመሰግናለሁ
13:39 - ውሽ ውሽ
20:13 - ኩሉን
26:39 - ፍቅር አያልቅበት
31:42 - ከረሜላ
37:05 - ይቻላል
42:13 - ስንዋደድ
46:51 - ሰላም ነው
53:06 - ባ ባ
58:55 - ብቻየን
1:04:01 - ጎንደር

zinegnawyeshambel
Автор

የኔ የእድሜ ዘመን ምርጥ አንችና ማሪቱ ለገሰ ናችሁ አደራ ፈጣሪ የናንተን ክፉ እንዳያሰማኝ የኔ ቅመም ኑሪልኝ❤❤❤

henokseleshi
Автор

አስቱ. ...ማርያምን በጣም ነው ምወድሽ ። ግን ይሄ ድምጽ unique ነው ተሰጥሆሽ ይለያል ቡዙ መስራት እንዳለብሽ ኣስባለሁ ። እንዳትሞችብኝ እፈራለሁ asuye ረጅም እድሜ ንሩልኝ።

zenebetadese
Автор

አስቱየ የኔ ምግብ መጠጥ እኮ ነሽ በተለይ በደንብ የሰማሁሽ ከዚህ አልበም ጀምሮ ያለውን ነው እና በጣም እወድልሻለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ የኔ እናት።

yealemlewite
Автор

It's a crime how many times I've listened to this album. Her play on words and range is magical! So talented. I wish her happiness.

tsedeya
Автор

የገጠር ልጅ ነኝ ቤተሰቦቼ አንደኛ ሙዚቀኛ ማነው ስላቸው አስቴር አወቀ ናት ይሉኝ ነበር። ያንች ሙዚቃ በሬድዮ ሲለቀቅ በጣም ነበር ደስ የሚለን። የልጅነት ትዝታዬ አስቱካ ፈጣሪ በጤና ያቆይሽ❤❤❤❤❤❤

Gratitude-hp
Автор

ምርጥ ስራዎች ኣያልሽ ሌላ ዘፈኖች እቖያለው። ጥሩ ድምፅ ኣያልሽ ደሞ በደምቢ እናንተ እቖያለው። እግዚኣብሔር ኣምላኽ እድመ እና ጤና እስጡሽ ❤🎉

Haben_Gebre
Автор

አስቱ ባንቺ ሙዚቃ አደግኩ ጎረመስኩ አፈቀርኩ ጨፈርኩ አሁን ከ60 በላይ ነኝ በትዝታ የኋሊት እያጣጣምኩሽ ነው እድሜ ከጤና ይስጥሽ እኔን አድናቂሽን ጨምሮ አሜን!!!

MAHELETYemane
Автор

እገሬን አልረሳም Astetr ምንም የአሜሬካን የሀበሻ ልጆች አባት ብሆንም ኢትዬጵያዊ ነኝ past 25 years until now ብዙዎቻችሁን አውቃችሆለሁ

YoutubeFacebook-deyj
Автор

Aster aweke est la reine de la musique, icône international...sans comprendre l''amharique la voix d'aster et les orchestres musiciens de haut niveau nous font assimiler mots par Long vie maman Aster aweke

abdallahdjibouti
Автор

ASTU !!!


እጅግ ምርጥ ፣ ልዩ፣ ድምጵ ነው ያለሽ ዘፈኖችሽ
በሠው ሁሉ ሕይወት ወስጥ
መልእክት አላቸው ።
እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር
እመኝልሻለሁ ። ❤❤❤❤❤

fekadutesfayie
Автор

ምስጋና ለአስቴር አወቀ ምርጥ ድንቅ ሙዚቃ ዜማ ግጥም ለምትለግስን ሁሌም ለፍቅር ስው 🔝👏🏾👍🏽❤️

AfricaLalibelaSML
Автор

የሩቁን ዘመን ትዝታ ከዛሬው ጋር የአስተሳሰረች ታላቋ የሙዚቃ ንግስት አስቱካ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሸ

dawitbeyenemuse
Автор

አስቱ የልቤ ንግስት 😍 ተወዳዳሪ የማይገኝላት የዘመኔ እንቁ 👑ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

welelaadugna
Автор

የኔ ንግስት ምን ብዬ ልንገርሽ
ከቃላት በላይ እኮ ነው የምወድሽ
የኔ ፓናዶል 💝💝💝💝❤👈

Wubit
Автор

Fikir Ayalkibet, the best song of the Album...❤❤❤

DavidBaba-td
Автор

sister ኩሉን የሚለውን ዘፈን መስማት በጣም ትፈራ ነበር 😂😂 ትዳር ሳልይዝ እያለች፣ ተመስገን አሁን አግብታ ወልዳለች

samsonwondimu