Abile Cheddo- Nudere Gamo Gofa

preview_player
Показать описание
ይህ ጫካ የአርባ ምንጭ እና አካባቢዋ ሳንባ ሊባል የሚችል ነው፡፡ ዓመት ሙሉ አረንጓዴ መኾኑ ለዐይን ማራኪ ሲያደርገው ከሥሩ የሚፈልቁት ከአርባ በላይ ምንጮች ደግሞ ለከተማዋ የሥያሜ ምንጭ ለነዋሪዋ ደግሞ የጉሮሮ ማርጠቢያ (ብቸኛ የመጠጥ ውኃ ምንጭ) ናቸው፡፡
Рекомендации по теме
Комментарии
Автор

ከሰሜን አባያ ወደ ደቡብ ጫሞ
መሃል የእግዜር ድልድይ በኩራት ተጋድሞ
ጥቅጥቅ ባለ ጫካ ከባቢሽ ለምልሞ
በአንድ ሞሶብ አቅራቢ ሁሉንም ተፈጥሮ
አርባ ምንጭ አርባ ምንጭ
የውብ ህዝቦች ሀገር ለምለሚቷ ጋሞ 💓

ቤተሞንሟናው
visit shbcf.ru