Tariku Ganksi - ft Jeli Gamo - Saro Gamo - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

preview_player
Показать описание
Tariku Gankisi - ft Jeli Gamo - Saro Gamo - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
Ethiopian Muisc: New Ethiopian Music Video From Tariku Gankisi ftJeli Gamo............Saro Gamo:
#ethiopianmusic #nahomrecordsinc #tarikugankisi #tarikugankisinewmusicvideo2022 #Jeligamo #Sarogamo #Tarikugankisi_ftjeligamo #Gamomusic #ethiopiantraditionalmusic #gamoculturalmusic #Gamohistory #Ethiopiancomedy #ethiopiandrama #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiafilm #nahomfavorites #dishta_gina #dishtagina #Tarikugankisinewmusicwithjeligamo2022 #Ethiopia #Gamogofa #habeshamusic #Etv #Ebstv #amharicmusic #tigrignamusic #eritreanmusic #oromomusic #ethio360 #abiyahmed
Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright©2022: Nahom Records Inc
Рекомендации по теме
Комментарии
Автор

ኢትዮጵያ የምትነግሰው ደቡብ ላይ ነው ። ታሪኩ የፍቅር ሰው በርታ በስሜታዊነት ላስቀየምንህ ይቅርታ እጠይቃለሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹. ጥሩ አምባሳደር ናችሁ።

lastmoments
Автор

ደቡቦች ከፖለቲካ የጸዱ ንጹሕ ኢትዩጵያዊ ናቸው
ታሪኩ ፍቅርን ሰባኪ ንጹሕ ልብ ያለህ 😍

yusra-iq
Автор

እኔ ወሎዬ ቤተ አማራ ነኝ ግን ወላሂ ጋሞች ሙቼ ነው የምወዳቸው ማነው ሀገሬ ስገባ የሚያስጎበኜኝ 😘

የአሳምነውልጅከወሎ
Автор

ታሬ ጀግና ስንቆሽሽ ያልቆሸሸክ
የምን ግዜ የሰላም አምባሳደር
ባህላችሁ ስያምር ድሮ ሽማግሌዎች
ሰው ከተጣላ ወይ ከገደለ እርጥብ ሳር
ይዘው ያስታርቁ ነበር። ድሮ ሰው መጥፎ ድርጊት ከሰራ ሽማግሌዎቹ ስር ተንበርክኮ በሰራው ስራ ቸፀፅቶ አስታርቁኝ ነበር 'ሚለው የዘንድሮ የሰላም ዋጋ በምንም አይገኝምና ሰላም ለሙሉ 🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍

getachewgirma
Автор

ታሪኩ ጋንካሲ የሚሰራቸዉ ስራወች ኢትዮጽያዊነትን የሚገልፁ አንድነትን የሚድሱ ከዘር የፀዱ በመሆናቸዉ በጣም ደስ ይለኛል ስላየዉህ ደስ ብሎኛል

afson
Автор

ሀቀኛ አንገትህ አስደፍተውህ ነበር ግን የእውነት ሰው ነህና እግዚአብሔር በኩራት ቀና አደረገህ ሰላምህ ይብቃ ዲሽታጊና

aliyanabiruk
Автор

ታሬ አሸንፈሃል። ያለ ምንም የጦር መሣርያ ጥበብን ለሰላም መስበኪያነት በመጠቀምህ እውነተኛ ጠበበኛ ነህ ወዳጄ ። እንደሌሎቹ ሆድ አደር አርቲስት ባለመሆንህ እንኳን ደስስስስስስስስስስስስስስስስስስስ አለህ። የሰላም ኖቬል ሽልማቱ በአስቸኳይ ለሚገባው ለ ሰው ልጅ ለሆነው ሰው ሰው ለሚሸተው ና በዚሁሉ ጦረኛ ማህበረሰብ የደረሰበትን አንገቱን እነዲደፋ ተደርጎ እንኳን የሰውነት ስብዕናውን ያላጣው ውዱ አርቲስት ታሪኩ ጋንኪሲ የኖቬል የሰላም ሽልማቱን አስረክቡት። ካልሆነ ግን የሰላም የኖቬል ሽልማቱ ያለበት ቦታ የጦረኞች ቦታ ላይ ስለሆነ ሽልማቱ ይግባኝ መጠየቅ አለበት።

kasshelu
Автор

ምርጥ ስራ ነው ታሪኩ በርታ ወንድማችን🙏 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን ኢትዮጵያ 💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤✌️✌️✌️✌️

salamontube
Автор

አርባ ምንጭ 5 አመት ተምሬያለሁ ጋሞዎቹ ጋር መቼም ማይቆጨኝ ጊዜ ክፉንም ደጉንም እዚ ህዝብ ጋር አሳልፌያለሁ ። የኔዎቹ ያ ልጁ ሆኖ ምታውቁት ያሳደጋችሁት ብዙ ነገር ያደረጋችሁ ልጅ ነኝ ግን እወዳችኋለሁ። አንድ ቀን እመጣለሁ። አስኔ ግን ለብቻችን እንገናኝ አልጎዳህም።

intertainment
Автор

Featuring የገባዉ ልጅ በጣም ይችላል! ያው ያንተ የታወቀ ነዉ ብዬ ነዉ አዳም ወንድሜ!

natnaelasefa
Автор

WOW! ENDET YAMIRAL JELESOCHE! ከአስር ጊዜ በላይ አይቼም አልጠገብኩም። እባካችሁ ጋሞዎች አንደ ዱቡሻ የሚባለዉን አስጎብኙን!

GamoHighlnds
Автор

ደቡብ ውስጥ በፍቅር ሀገር በመወለድ እንደኔ የምኮራ እስኪ 👍

jamesabebe
Автор

ሳሮ ጋሞ! ሰላም ጋሞ! ከኢትዮጵያነት ዝንፍ የማይል ሰላም ወዳድ ሕዝብ! ታሪኩ ዲሽታ ጊና ሁሌም ሰላም ሰባኪ ። ጀሊ የጋሞ ወጣት ተምሳሌት። እናመሰግናለን 🙏

bayratube
Автор

ማን ነው እንደ እንኔ ታሪኩ የሰላም አባት ተብሎ እንዲሸለም የሚፈልግ!

unitytube
Автор

ኢትዮጵያዬ ዘፈኖችሽ ባህሎችሽ ተዝቀው አያልቁም.. ስናምር... እንደዚህ አይነት ዘፈን ሥሰማ እራሴን በጥልቀት እደርስበታለሁ..

NORTAMRAT
Автор

ያኔም አልተሳሳትክም የኔ ምርጡ ኢትዬጲዊ ነህ አንተ ትክክልኛው የመደመር ሰው ነህ

yonassilva
Автор

This guy is OWED a huge apology by all Ethiopians!!! He called for all to stop divisions and mutual hatred and violence and he was thrashed mercilessly for it. That was the low point for all Ethiopians. Hope we all can rise from that depth and appreciate courageous people like Tariku who call for the best in us even when it's not popular or safe to do so!

gerum
Автор

This will win best African music award!

desthegreat
Автор

Im from Nigeria good night love you brother speaker English music 🎶 again I love 💕 Ethiopian 🎉🎉❤❤

abbabafajina
Автор

ሶስቱ ብሔሮች የሌሉበት ምድር ምንኛ የተቀደሰ ነው
የእውነት እኔስ ከጋላ ከፂላና ከቆምጬ ምንፋታበት ግዜ ናፈቀኝ
ፈጣሪ ያን ግዜ ያቅርብልን southern part of Ethiopia shall be free 🙏

benana