Has been Vs have been

preview_player
Показать описание
Join this channel to get access to perks:

A fast way to learn English is here for you. watch all the videos to get a good start and get confident in your ability to speak listen and read.
በቀላሉ እንግሊዘኛን አሁኑኑ ተማሩ የማውራት የመስማት ችሎታዎንም ያሳድጉ የትም ለሚጋኙ ሰዎች ቀላል እና አስተማሪ ሆኖ የተዘጋጀ።
Рекомендации по теме
Комментарии
Автор

እንዳንተ አይነት አስተማሪ አስተምሮኝ ቢሆን ኖሮ የት እደርስ ነበር!! You are amazing!!
God bless you brother Abi.

chuchuteta
Автор

ብዙ ያላወኩትን እያሳወቅክኝ ነው በጣም ነው ማመሰግንህ የመዳም ቅመም ሆኜ ባለችኝ ጊዜ አንተን ነው ምከታተለው በዛላይ እያዝናናህ ነው ምታስተምረው አመስግናለሁ ❤❤

ZeinbZeinb-wtmx
Автор

አሁንም. የእውቀት. ጥበብ. ከእግዚአብሄር. ይለቀቅልህ. እንዴት. የማወቅ. ጥማቴን ጰእንደምታረካለኝ. ኢትዮጵያ. ሰመጣ አንተጋ. መማር. እፈልጋለሁ. ተባረክ

alem
Автор

በርታ እናመሰግናለን ስለ ቅን ልብህ በዚ በተመታ ዘመን መልካም ነገር ለማጋራት መነሳትህ እናመሰግናለን 👍

kalegecho
Автор

ABI, I have been enjoying your teachings. Thank you for sharing this strength with this generation

ayelechchutulo
Автор

አቢ 😍ውጤትክ በትምህርት ጥሩ ውጤት አምጥቻለሁ አንደኛ ወጣሁ እንግሊዝ በጣም ደሰ ብሎኛለ ወጤት ነው ከልብ አመሰግናለሁ🙋

lnatesematstarsemaljkaryaa
Автор

Benath lela kuankam yamtchl kahona mastemar jamr🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

mahadesign
Автор

Welcome abi ለምን እንደሆነ አላቅም በጣም ብዙ ትምህርት ቤት ተምሬለሁ እስካሁን እዳተ አይነት መምህር አይቸ አላቅም በጣም እናመሰግናለን በርታልኝ

mazii
Автор

Every time when I check you channel, I get something new .
Thank you brother God bless you abundantly ❤

DH-jrko
Автор

Frankly speaking, If it wasn't for you, I wouldn't speak English as a native speaker! I'd like to thank you for your contribution Abi.

derejeendale
Автор

በኡነቱ የብዙዎች ሞክሬ ኣለህ ያንተ ግን ለውጥ ኣግቸበታሎህ ተባረክ መምህር እውቀት ከፍ ያድርገው ፈጣሪ እድሜና ጤና ሰላም ያብዛልን ❤🎉

tirhasasefa
Автор

የምትናገራቸው ዓረፍተ ነገር ብትፅፋቸው ጥሩ ነው ኖት ለመያዝ እንዲመቸን ጥሩ ትምህርት ነው

yaseenmohammed
Автор

Thank you so much
it's convenient & contextual lecture for all of habesha

bogaledemessie
Автор

Your Lesson are Impeccable .
You are an astonishing teacher.
Thanks a million.

yoditarefaine
Автор

Thank you maraki English wiz abi for your help to talked about English in good way

BocheraAyele-lxil
Автор

I love the addendums in your lessons. Great job! Please stay tuned like this.

እውነትተናገር-ቀከ
Автор

I am adored your lesson. it is so interesting and I UNDERSTOOD IN DEPTH. THX SO MUCH

muluenete
Автор

I had been struggling when to use them before I took your class.Thanks to you, It is very clear now.💚💛❤️

hellenabi
Автор

ኣቢ የኔ ወንድም በጣም በጣም ኣመስግናለው ከ 100% በላይ የ መማር ኣቅም ኣለህ እኔ ካንተ ሁለት language ነው የሚማረው ኣማሪክ እና ኢንግሊሽ ግን እኔ ይሆነ ችግር ኣሌኝ እየተማርኩ በደምብ ይገባኝል ግን መናገር ይከብደኛል ። ግን ደግሜ በጣም ኣመሰግናለው ፈጣሪ ጤና እና እድሜ ይስጥህ TANKS MA BRO...

merahailemichael
Автор

The interjected examples are the best ones to your viewers! Great job! Keep it up!!!

እውነትተናገር-ቀከ