Enjoying Ethiopian Food #shorts

preview_player
Показать описание
#shorts
Рекомендации по теме
Комментарии
Автор

እች ልጂ ግን በወር አንዴ ነዉ መሰለኝ ከምግብ ጋር ምትገናኜዉ ለዛ ነዉ ምህረት የላላት ምግብ ላይ አቤት አጎራረስማ ጠላዉ😅

Betisha-k
Автор

እንዴት እንደምታሣፍሩ. እንደዚ አርጋቹ የምትጎርሱ በሚልዮን የሚቆጠር ህዝብ በረሃብና ድህነት የሚማቅቅባት አገር

kbrensh
Автор

ሰው የሚጎርሰው አፉ በሚችለው ልክ ነው።የአፏን ልክ ደሞ ከራሷ በላይ የሚያውቅ የለም ።

pinchento
Автор

For those who are non Habesha

This is how we Habesha ladies NOT eat. We have modesty when we eat.

fruitfulliving
Автор

እኔንም ጨምረሽ ምትጎርሺኝ መስሎኝ ደነገጥኩኝ ሀሀሀሀክክክክ

Hana-iyre
Автор

This girl is so fair and beautiful. Only startling thing about her is that she has the appetite of 5 people. I suspect she might even eat the plate at the end....

basilprabhakar
Автор

በእመቤት ስም ከታች የሚቀበላት ርኩስ መንፈስ አለ መሰለኝ አሁንስ አጎራረስ ጠላሁ 😢😢😢

BeletuSntayehu
Автор

Ebakachihu atasedbun, tilik megures newr nw, beteley le set lij. Yet yihedibshal ?

liasol
Автор

ማሬ አበላልሽ የመብላት ፍላጎትን ይቀሰቅሳል በዛላይ ቆንጆ ነሽ🎉ክብር በራስ ለመተማመነሽ።

wendwesentezera
Автор

ይቅር ይበልሽ የአመጋገብ ስነስረአት ይኑርሺ እንዴ ሴት ሁኚ

destamelese
Автор

Thats called injera with keijh tsehbhi im Eritrean and Its really tasty😊

tekleyacob
Автор

😀😀🤗 ጎበዝ በደንብ ብዪ
የሚሳደቡትን ኣትስማችው እነሱ ኣንቺ ከምትጓርሽው በላይ ተደብቀው ሰለሚበሉ ነው
ደግ ኣረግሽ

sabasaba
Автор

I literally just finished eating this for lunch. Google is always listening.

DELACREMEDELAthegod
Автор

አይይይይ ስደት እኔም ከመዳም ኩሽና ሆደን እያሸሁ ነዉ 😢😢😢

hgfhhgf
Автор

u don't tell me how much i miss this

Gut-Cush
Автор

Kagabashi ba 1 qanow balishi misiwoxashi litimochi now woy?

እትዮጵያ-ረተ
Автор

I like Ethiopians dances they are beautiful ppl

susie.lolo
Автор

እርጉዝ ሆኜ ምግብ ዘግቶኛል ካንቺ ጋ ነበር መብላት እንዴት እንዳማረኝ

welyaahmed
Автор

I would love to try this food looks so delicious 😋

donnangatai
Автор

እንደዚችአይነት ረሀብተኛ ባታቀርቧቸው ጥሩ ነው እራሱ ኑሮው እነሱን እያየ ጠቅሎ ሊበላንነው።

emebethabte