Making Injera #shorts

preview_player
Показать описание
#shorts
Рекомендации по теме
Комментарии
Автор

ምጣድ ከመሸከም ሊጡን በስረአት ከመጋገር የቱ ይቀላል😮 ጠማማ ትውልድ አሉ መምህር😢

fasikatube
Автор

አትሻብኝ ይኸንንማ ህጻንም ይጋግራል አዙሮ መጋገርያቃተሽ አቤት ስት ሴት አለበ የቤቱ አልሃምዱሊላህ እማዬ በልጅነቴ እጀንይዛ ያሥለመደችኝ
እድሜና ጤና ይሥጥልኝ ለኡሚይ❤

hawaseid
Автор

እስት መነዉ የእነቶቸችን በቆቦ እና በጎመንዘረ የምገገረ ደስ የምል መአዘ የለዉ እንጄረ እንዳኔ የነፈቀዉ ሰዉ ?? እስት በ like አሰዩኝ። እሄመ አየምረኝም

uaevip
Автор

that just blew my mind. She made it look so easy.

timstill
Автор

እኛ የኮሜንት አንባቢዎች ማህበር አባላት፣ ለአቀመ ኮሜንት ያልደረሱ ሀሳቦችን ባለመኮመት ፣ ጊዜ ብትቆጥቡልን አድናቆታችን ከፍ ያለ ነው የሚሆነው ስንል እንጐለጐላለን

Mr-hzko
Автор

“ክርስቶስ ደግሞ ወደ እግዚአብሔር እንዲያቀርበን እርሱ ጻድቅ ሆኖ ስለ ዓመፀኞች አንድ ጊዜ በኃጢአት ምክንያት ሞቶአልና፤ በሥጋ ሞተ በመንፈስ ግን ሕያው ሆነ፥”
— 1ኛ ጴጥሮስ 3፥18

wondimubeshah
Автор

አረ ወይው እሹ ሀዛ ወይይይይይ እንጀራየ በቃ ቅጥህን አስጡህ የስልጣኔ ሴቶች አይይይይይይይ

yurxcys
Автор

ጎበዝ ቆንጆ ዋናው መጋገርሽ ነው። ስንት አለ አይደል እየገዛ የሚበላ ።

hannaanteneh
Автор

ቆይ እኔ የምለው ዋናው እንጀራ ሆኖ እንዲወጣ አይደል እንዴ ለምንድን ነው እንደዚህ የሠው ሞራል የምትሠብሩት የግዴታ 360ዲግሪ በእጅ መዞር አለበት ????ጥያቄዬ ቢመለስ ደስ ይለኛል ።

zenbumesele
Автор

Smugn ema enjerea saykeden aygagerm yemtlut esk lyachu🎉

wqgvhzx
Автор

😅😅😅😅😅😅😅የኔ ማር ሥታሣዝን ዞሮ ዞሮ ፆምሽን አታድሪም 😅😅😅

nitsuhgetienitsuhgetie
Автор

እውነትም ሙያ የላችሁም አታሰፊውም እንዴ ውዝፍ 😂አህረጠረጥሽው እኮ ።😂

temaratube
Автор

ምንም አያምርም አይኑ በኩበት ጋግርዉ እንዴት እንደሚያሣምሩት እናቶቻችን ወይ ይሄን አይን አለዉ ብለሽ ሥታሣየ አለማፈርሽ የማያምርዉ እንጀራ ገና ከአይን አወጣጡ ያሥታዉቃል

helenahelena
Автор

በቃ አንዴ ጠብቁኝ እንጀራ መጋገር እንደዚህ ቀላል ከሆነ ምጣድ ገዝቼ ልምጣ😱 ያጋጣሚ ነው ወይስ ሁሌ እንደዚህ ቀላል ነው አቤት የኛ ሰው እንጀራ መጋገርን ስናካብድ 😁

lifeat
Автор

Konjo enjera gagersh ewnet👍
1 zefen legabzesh gen
"Moyash Moyash yeterkelesh"😂😂😂

lalibelatesfaye
Автор

It must be healthy. It's called teff right?
It has the consistency of pancake mix.

mary-uemr
Автор

How can I mixed an how can i mix injera what can I use if I don't have black flour your using

luulsaid
Автор

ወየው ወሎየ ይግደለኝ አቦ ለምን አታዞሪውም በማዞሪያ /በጆክ እረዳ 😂

Rim-wszg
Автор

where do i get this injera making pan please😢

hntlffi
Автор

تسلم الأيادي كتيررر ؤؤرعه 👏👍👆 فنانه نفسي اجربها ولكن

ekhlasekhlas