kaleab Mulugeta - Tenadame - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)

preview_player
Показать описание
Ethiopian Music : kaleab Mulugeta (Kal) - Tenadame (ጤናዳሜ) - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)

unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited

Copyright ©2016 Hope Music
Рекомендации по теме
Комментарии
Автор

ሲደብርኝ ሁሌም ፈልጌ እዚህ ብቅ እላለሁ ሙዚቃውን ሳይሆን ኮመንታችሁ ውስጤ ነው.

sofiyeethiopialji
Автор

ከዘፈኖች ያልሰማ ነው የለም ነይል ማሬ ማሬ ክዳኝ።ሄዳ ነይ ማታማታ ሲመሽ ነይ ጥለሽኝ ሄድሽ ባቃ ያልዞረበት ያልሰማነው ዘፈን የለም ጆሮ አይሞላ ዛሬ ደሞ ጤና አዳሜ ቅጠል ሆኖ እርፍ አልነው እሰይ ደጉ ዘመን ገና ነይ አቺ ግንዳይ ሲሚንቶ ገና እድሜ ይስጠን እንጂ ቡዙ እንሰማለን ።።።።መዲ።አራዳ።ነኝ።ክክ

mahdaramare
Автор

ምችት ይበልህ ወንድም ደስ ይላል ። የገረመኝ ነገር ኮሜንት ሰጭወች አንድ ሰው ጥሩ ከፃፈ ሁሉም ጥሩ ይፃፋል አንድ ሰው አልተመቸኝም ከላ ሁሉም ተከትሎ መጮህ አረ ወደዛ እኔ በግሌ ተመችቶኛል" ነይ ነይ "ጤና አዳሜ "ምርጥ ስራ ነው በርታ

faizajemal
Автор

፣ ፍቅሬ ፣ ዉዴ ፣ሆድየ! ምናምን የሚለዉ ቃል የረከሰ ጊዜ በ ጤናዳሜ ገበቡበት::: ነገ ደሞ ዳማከሴ፣ ዘቃቅቤ ምናምን ትለዋለች እሷ!

medinayimam
Автор

አቤት ኮሜንታሮች ባትኖሩ በምን እዝናና ነበር ይመቻችሁ የሀገሬ ልጆች .ጥናዳሜም በርታልን

የኔሀበሻ-ዀጘ
Автор

ወይ ቀልድ በስደት ላይ እናተ ባኖሩ እዲህ ማን ዘናያደርገን ነበር ግን ግን ጆሮ መቀለጃ አይደለም ወይ ጠናዳሜ ኮማቾች ደስ ስትሉ ጤናዳሜ ደሞ በዝጅብሌ ኮረሪማዬ ጥቅር አዝሙዴ እያልክ ቀጥል መኖር ደጉ ገና ብዙ እናያለን እውነት ጥናዳም ከየት እደማገኝ ጨቆኛል

love.zebiba
Автор

Cant stop watching again
This sis reminds me of my forever loving x which ghosted after 8 years of faithfully waiting.
Finally forgave without her knowing my forgiving
I pray for everyone who is in committed relationship

SalmanAhmedoIbrahim
Автор

ማሬ ማሬ ስልችቶን ነበር ወደ ጤና ዳም እንኳን ደህና መጣክ ዳማከሴም ጨምርበት።

saideshamsu
Автор

በዚህ ሙዚቃ ትዝታ አለብኝ 2009 የዛሬ አያድርገውና አይይይይይ

fatumaumer
Автор

አረ ኮመት በጣም ያስቃልልልልል እሽ በርታ አሪፍ ነው ፍቅር እዲህ ቀላል መዳኒት ካለው ወደጎሮ ሄድ እያልኩ እቆርጣለሁ

jijijiji
Автор

ከሙዚቃ በልይ ኮመንት ያዝናናኛል ኮመንት ሰጪ ባይኖር እንዴት እሆን ነበር

sosenaggebre
Автор

እረ መላ በሉኝ እዚህ ሙዚቀ ኮመንት ጋር ፍቅር ያዘኝ ከሙዚቃው ሳይሆን ከኮመንቶቹ ዘና ፋታ እኮ ነው እማያደርግኝ እውይ

የስደትስንቄእመቤቴ-ዘቈ
Автор

ይህን ሙዝቃ የወደድኩት በጣም የማፈቅረው ልጅ በጣም ነው የሚወድው ሰተኛ ሲነሳ ሁሎም ነው የሚሰማው እኔ የሱ ግብዣ ሰለሆነ በፍቅር እውደዋለሁ

loveislifelifeislove
Автор

I was leastining this song just elementary school. Just I redownloaded it. now I am the University student.

WalooIsayasAbera
Автор

ጉድ አያአልቅ መቼም ደሞ የስሙ ጤናዳሜ አሁን እንግዲህ ለfb ኮመት ጤናዳሜ እያአላችሁ እንድት ሰጡኝ ክትክትክትክትክትክትክትክትክትክት
ዛሬ ደብሮኝ ነበር ትንሽ ሳኩኝ

የማርያምበመሆኔእድለኛነኝ
Автор

እሰይፉ ጋር ልደውል ነበር እንኳንም ብሬን ያላጠፋሁ ፍቅርን ጤናዳም ካሸነፈ እድሜ ለእማማ ኢትዮጽያ ጥንታዊ አትክልቷ ጤናዳም ነው

rahmamohammed
Автор

ጤናዳምም ሊወደድ ነው ማለት ነው ወይ ኑሮ በዘዴ የፍቅር መዳሀሪት ጠፍቶ ነበር ምሱ ተገኘለት ሰይፉ እንግድህ ምን ትሆን ወዳንተ መደውል ቀረ በጤናዳም ውልቅ ነው ክክክክክክክክክክክ

love-tpzm
Автор

ውይ ትርጉሙን ስናውቅ ብዙ ነገር እንናገር እስኪ የሰው ሞራል አንካ ጤናዳም ለብዙ ነገር ይጠቅማል

እግዚአብሔርተስፍየነውእግ
Автор

ዋው እቺ ዘፈን በ2009 ሁሌም እሰማት ነበር ጠናዳሜ ምገርም ዘፈን😍😍😍

mikihabeshawi
Автор

ወይኔ አገሬ ። ወንድ አንበሳ ገዳይ እንዳልተባለ ዘንድሮ ሁሉም ቸርቻሪ ሆኖ ይቅር ። ማሬ፤ ወተቴ ፤ ጤና አዳሜ ቀጥሎስ ኮሰረቴ ፤ ባህርዛፌ ፤ አብሼ። አንደኛውን ተኝታችሁ ታረሱ ። ወንዱ ወይ ጨጬ ሆነ ወይም በሽተኛ። እስኪ ደፈር ብሉና ሚጥሚጣዬ በሉ

felasfa
welcome to shbcf.ru