Mehari Degefaw - Raya

preview_player
Показать описание

Рекомендации по теме
Комментарии
Автор

ራያ አማራ ነዉ የነፍጠኞቹ ምሀሬ ደገፋዉ እናመሰግናለን የጎደሩ

sadiyaabdu
Автор

የራያ ልጅ ባልሆን ነበር የሚቆጨኝ፡፡ የራያ ልጅ ነኝ ያዉም የሮቢት፡፡

workiyeayalew
Автор

እራያ ወሎ ነው ወሎ አማራ ነው ውድድድድ አማራወች ሰላማችሁ ይብዛ

destades
Автор

ራያ ወሎ ውብና የፍቅር ሃገር ስወዳችው የአዲስ አበባ ልጅ ብሆንም እንደናንተ እምወደው የለም የሰላምና የፍቅር ህዝቦች በሃይማኖት በዘር በጎሳ የማትሉ እምነታችውን ሃገራችውን የምትወዱ አቦ ቤተ አማራዎች ሰላማችው ይብዛ ኢትዮጲያ ሃገራችን እምታበራው በእናንተ ነው ወደድንም ጠላንም እየመረረንም ቢሆን እንውጠዋለን ፍቅርን ያብዛልን

sarahana
Автор

ዋው ስወዳቸው ራያዎች እኔ ኦሮሞ ነኝ ከትዮጲያ ቁጥር አንድ የሞወደው እንደ አማራ የለም

merrytilaye
Автор

wwwwoowwww የራያ ልጅ በመሆኔ ደስ ብሎኛል የራያ ልጅ ነኝ ያውም ወጃ ዋጃ ወንዛወንዙ አሽኩቲና ናትራ ቀጠና አዩ ብዙ ይመች መሃሪ እናመሰግናለን

hayatabdalla
Автор

ወይኔ አማር ባልሆን ግን ምን እንደምሆን አላውቅም ነበር ደስስስስስስ አለኝ አማራ መሆኔ

manedelaeregete
Автор

መሀሪ ደገፋው! አድንቄህ፣ አድንቄህ፣ አድንቄህ፣ አድንቄህ ብጽፍ ወረቀት አይበቃኝም። እግዚዓብሔር

worknehassefa
Автор

ራያ ራዩማ ክፋት የሌለለበት ምቀኝነት አያቅ ኮራሁ እንኳንም ራያ ሆንኩ

engochatube
Автор

ሁሌም ሰላማችሁን ሀዘናችሁን አያሰማን ፈጣሪ አማራውች ሁሌም ሰላም ሁኑልኝ የሀገሬ ልጆች መሀሪየ ስወድህ። እረዥም እድሜ ከጤና ጋር

destades
Автор

መሀሪ እንዴት አድርጌ እንደማደንቅህ …በቃ ቃላት አጣዉልህ ብቻ ረጅም እድሜ እና ጤና ተመኘሁልህ የኛ ጀግና።

mahletmahlet
Автор

Wow ( wello ye Amara meseret bete Amara !)💪💪 👍🏻👌👏👏👏❣❣❣

helenadonai
Автор

እራያ የራሣችን እርስት ነው የወሎ አንድነን አይዞን

psjjioc
Автор

አማራ መሄኔን ሳስብ ወሎ ውስጥ ቁጥር 1 ራያ ብየ ነው የምጀምረው የተለያዩ ማንነቶች ቢኖሩም ርስቱ የወሎ ግዛት ነው እስከ አሁንም ትልልቅ ታሪክ የሚያውቁትን የራያ አባቴች በአፈና ወያኔ ጨርሶብን እንጅ በወሎየነታቸው እውነት ስለተናገሩ ታፍነው ተወስደው ተገድለዋል።እውነታው ግን ጊዜውን ጠብቆ ይወጣል።

alshadayamlaku
Автор

የራያ ልጂ ነኝ ያውም ያኣላማጣ ራያ ባልሆን ይቆጨኝ ራያዎች i miss you 💋💋💋💋💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤

emubintislam
Автор

አቤት እዴት እደምወድልህ ይንን ዘፈን ሥሠማ እናቴ ን ያገኘሁ ይመሥለኛል

trusttrust
Автор

Raya brothers and sisters stay strong Ethiopia le zelalam tenuar 💚💛❤

Mikitadesse
Автор

Tlaw aydefer megen ye Kobo sew abet yalew girma. 💪💪💪💪💪

Hena_old_music
Автор

ራያ ወሎ ቤተ አማራ፡፡፡፡፡፡እኛ አማራወች እስካለን ድረስ ርስቱ የኛ ነው፡፡አትልፉ እነ እከሌ

Ethiopiawinet
Автор

የራያ ዘፈን በጣም ደስ ይለኛ አሆ ገና ነው ገና እየጎመደ ሰጠው ላሞራ

hmfljei