Maebel Episode 245

preview_player
Показать описание
ማእበል ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት ላይ በቃና

Maebel Monday – Friday @8:00PM only on Kana TV

#Kana #Kana_Television #Kana_TV #Maebel #Kana_Series #Turkish_Drama #Series #Drama #Amharic #Ethiopia

Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የYouTube ገጻችንን ይከተሉ::

Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic

KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
Рекомендации по теме
Комментарии
Автор

እንግሊዝ ለጠዋት ሻይ ሄዷል አላትና ድነሳው ገባ ሱለይማንን የምትወዱ ብቻ ❤👍

የፍቅርጉዞማርያምንይዞየፍ
Автор

ሱሌማን እና ሶነር ሽርኛን የሚያሳፍሩት ለወደዱት ሳያስቡት ፈጥነዉ የሚደርሱት ሰርፕራይዝ የሚያደርጉት ነገር እንዴት ደስ እንደሚል

mekilitkidist
Автор

ወይ ብሀር ተናዳ በሩን ስትከፈተው
አቶ ሶነር ደስ አላት የሚወዱትን
እደማገኘት ምን አለ
አጎቴ ሱለይማን ባሁን ግዜ እዳተ ያለ ወድም ጎደኛ አይገኝም ወላሂ❤👌

ሀዩቲየሀርቡዋ
Автор

ሶነር አይሊንን ረሳሀት የምትሉት እስካሁን ያሳለፈው ስቃይ አይበቃው ደስታ አይገባውም አይሊን የራስዋን አሻራ ጥላ ሄዳለች ተራው የባህር ነው ህይወት ይቀጥላል።

Maryam-mmmf
Автор

እደ ሱለይማን ታማኝ የሆነ ጎደኛ ወድም አባት በቃ ቤተሰብ የሆነ ሰው ማግኘት መታደል ነው ❤ግን አይገኝም በዚ ሰአት

etheth
Автор

ሀገራችንን ሰላም ሆኖ የተራቡት ጠግበው ሳዉዲ ያሉት የነፃነት አየር ተንፍሰው ለማየት የብቃን አሜን ሰብ አንደራረግ

ABBE
Автор

የወደዱትን እደማገኘት ምን ያስደስታል
እኛንም ከምንወደው ከሚወደን ያገናኘን ያረብ

አብረንእንደግ-ጐቨ
Автор

የጀሚሌን ካራክተር መጫወት ትልቅ ችሎታ ይፈልጋል ጀሚሌ ውስጥ ሴትነት እናትነት ምን ያህል ጠንካራ እደሆን አይቸበታለሁ የኔ ሴት❤🙏

etheth
Автор

ሲገርም ሶነር በመጨረሻም ሳቀ የሳቁን ምንጭ😍😍😍💟 አገኘ አዬ ጉድ ታድያ እኛ ሞኛሞኞች ማፍቀር የሚቻለው አንዴ ብቻ ነው እንላለን ሆ ፍቅር ሁሌም አለ ሁሉም ቦታ

asratyenatalige
Автор

ዋውውው የዛሬው ደሞ በጣም ያምራል የሶነር እና የብሀር አድናቂዎቹ የት ናችሁ በስላም በፍቅር በጤና ላገራቸው ያብቃቸው የተራቡት ጠግበው እግዚአብሔር ለሁላችነም የተሳካ ኑሮ ያድረግልን

tgyerayawa
Автор

ወይኔ ባሃር እደት ታሰቃል No NO ኣልፈልግም ያለትኮ ነው🤣🤣😂

goldgalaxy
Автор

ክክክክክክክክክክ ሶናል አለባበሱ እኔንም አሣቀኝ ሱኒማን የኔ ምርጥ ሰው እንዳንተ አይነት ከየት ይገኛል ፈጣሪን ሁሉን ነገር አሟልቶ የሠጠው ጅግንነት መልካምነት በቃ ሁሉ ነገር ፈጣሪ ይባርክክ ሁላችሁም እንደ ሱሊማን አይነት ልብ ፈጣሪ ይስጣችሁ

weyntiesheta
Автор

ባህርኮ ሽሚያ ላይ ሺኒዝ ናት አይደል እዛላይ አናዳኝ ነበር ሥራዋ እዚህ ግን ጥሩ ተዉናለች

zoherasa
Автор

በጣም ደስ ይላል ዋዋዋ ማነዉ ሶሌማን ሶነር ባህሬን አሪፍ በጣም ለሰዉ አዛኝ እና ፈጥኖ ደራሽ እና የሚመቹ ሰዎች ነቸዉ ምነዉ ሁሉም ሰዉ እንደነሱ ብሆን አሪፍ ነበር።

cookingwithroza
Автор

ደንዝ የኔ ቅመም❤❤❤❤❤🤗🤗ፍትህ በስርቤት ለሚሰቃይ😭😭😭😭😭😭🙏

ብርቴብርቴ-ዘሠ
Автор

አረ በሣቅ ሞትኩ የሦነርሽልማት ቀሚሥ መልበስነዉዴ😂😂😂😂👌👌

fatumaibrahim
Автор

አይ ሶረንክክክክ አይ ፍቅር ባህር ኖእ ኖእ የሱሌማን አድናቂዋች ስወደው

ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ
Автор

እረ ሱሌማንና ናዚሊን አጋቧቸው ሱሌማን ታማኝ ሰው ሽማግሌ ልክ ላግባው እዴ😉😉

getanie
Автор

ወይኔ ባሀር እንግሊዝኛ ጦሴ አለች ይሞታል እንዴ ኖ ኖ ኖ 😀😀😀🤣👍

amarech
Автор

ወይኔ ባህርና ሶነር ተመቹኝ ሱሊማን ምርጥ ጓድኛ ነህ እኮ ያች ፍሊዝ የምትባል ስታናድ

dinatube