Madingo Afework 'Anchi Konjo' lyrics

preview_player
Показать описание

Рекомендации по теме
Комментарии
Автор

ትዝታዬ ስደቴን የምረሳው ባአንተ ዘፈን ነበር ማዲዬ ነብስህ ከደጋጎች ጎን ትረፍ

tezetaeldu
Автор

ይህንን ሙሉ አልበም የሰራው ምትክ የሌለው ሊቁ ኤልያስ መልካ RIP Eluye

jemmysmn
Автор

የኔ ማር በጣም የምወደው 😢 የኔ ትዝታ 😢ስከፋኝ የማዳምጠው የምወደው ግጥም የማይሰለቸኝ የልቤ ❤

FaizaFaiza-gkrc
Автор

ይኸን ሙዚቃ ስሰማ እንዳለቀስኩነው ነብፍስህን በገነት ያድርገው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

VvshouldSedgwick
Автор

እደ መድሃኒት ክኒን ምናም ብሸጥ ምን ነበረው።ኤርትራዊ ነኝ ከ ስዊዝ

peaceerey
Автор

ልቤን ደከመኝ የእውነት. ማዳዬ. የ90ዎቹ. አላቹ. ?? ማስታወሻችን. ትዝታችን ነው ያጣነው. የእውነት ብሄር. አናቅም ነበር. እኮ.💔😭 ከላፎቴኖች ጋር. ታምራት.💔 ማዲንጎ. ቴዶ. ሌሎችም. ትዝቶቻችን ናቸው

ወላንሳከአቃቂሸገር
Автор

ማዲኒ ትዝ ይለኛል አንድ ቀን ነው በጣም ቆይቷል መብራት ጠፍቷል እጅግ ሀይለኛ ዶፍ ዝናብ እየዘነበ እቺን ዘፈን በወክማን በዲንጋይ በ airphone እያዳመጥቋት ነበር ሁሌም አረሳትም ያቺን ቀን

yaredmegersa
Автор

ይህን ሙዚቃ ስሰማ እንደ አዲስ ላንተ አለቅሳለው ማዲዪ አፈሩን ገለባ ያርግልህ🥺😭😭😭😭

HappyAnglerfish-lzzj
Автор

😢😢😢😢😢😢😢😢አይይይይይይይ ትዝታ አለብኝ ኡኡኡፍፍፍፍፍ መለየት ሥደት ከቶ ምን ልበልህህ

UaeexpoUaeexpo-rvfg
Автор

አፈሩ ይቅለልህ ወንድሜ ሌላ ምን እላለሁ ሁሌም በስራወችህ እፅናናለሁ በጣም የምወድህና የማከብርህ አድናቂህ ወንድምህ ነኝ ነብስህን በገነት ያኑራት😭❤

beniyhayilu
Автор

ነይ ከርታታዬ ስልሽ ነይ የኔ ስደተኛ😭😭😭😭ማዲዬ አፈሩን ገለባ ያድርግልህ የኔ ወንድማ እስካሁን ሞትህን አምኘ መቀበል አቃተኝ በእውነት ውሸት እየመሰለኝ🖤🖤😪😪😪😪

ቃልኪዳንየእናቷ
Автор

Rest in peace madiye, we are coming to you since you can't come back to us.

Liya.newlife.
Автор

ኡፉፉፉፉፉፉ ምን ዋጋ አለው ባለቅስ የማይቀልልኝ ሀዘን ያንተ ሞት ነው አባቴ እዳጣሁ ነው የሚሠማኝ ማድዬ ነፍስህን በገነት ያኑርልን ☝️😭🖤🙌🕊ለዚች አጭር ሂወት መልካም እናድርግ መጠሪያችንን አናውቅምና 😭😭😭😭😭😭

ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
Автор

😭😭😭😭😭አፈሩን ያቅልልህ የሞትህን ዜና ስሰማ ድጋሜ ለመስማት መጣው😭😭😭

tihutshow
Автор

ሰው ያልፋል፣ ከያንያን ያልፋሉ፣ ፖለቲከኞች ያልፋሉ፣ ስለእውነት እንደዚህ ልጅ ልቤን የነካው እልፈት አላጋጠመኝም፡፡ እጅግ እወደዋለሁ፡፡

yohannssisay
Автор

ሁሌም በልባችንን ውስጥ ትኖራለህ። ትዝታዬ, ማስታገሻ ፈዋሽ መድኃኒቴ ነህ ማዲ አባቴ ነፍስህ በሠላም ትራፍ።

tolasaagammadaa
Автор

አዬዬዬዬዬዬዬዬዬ እንዴት ሞትህን እንመን ማዲሻዬ😭😭ነፍስ በሰላም ትረፍ

edomedinat
Автор

ይቀልልኝ ነበር እባ ካይኔ አውጥቸ😢ዛሬ እደት ይወጣልኝ ወደውስጤ አልቅሸ💔😭😭ማድዬ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

አልሀምዱሊላህ-ተኈ
Автор

የኔ አሳዛኚ ምን ልሁንልህ አንጀቴን በላህው ምነው አድናቂህ ባልሆንኩ ባላወኩህ ሙዚቃህን ባልሰማው ኖሮ እንደዚህ ልቤ አይሰበርም ነበር ምንአደርጋለሁ የልቤ ንጉስ እኛም ወደአንተው ነን ነብስህን ባጸደገነት ያኑራት የኔ ደግ መልካም እረፍት

redettilahun
Автор

እንዲሁም እንዲህ ነዉ በጣም የማፍቀረ ልጅ እንን ዘፈን ጋብዞኝ ግን ድንገት ተለያየን 3አመት ህመም 😢😢😢😢

Maqdes-oxlk