Halima Abdurehman - Esikalew (NEW! Official Music Video 2016)

preview_player
Показать описание
Here is the Latest New Music Video from Halima Abdurehman Esikalew | በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የሀሊማ አብዱረህማን አዲስ አልበም እነሆ በገበያ ላይ፣ በተጨማሪ ለመጀመሪያ ጊዜ ሀሊማ ከጃሉድ ጋር በጋራ ያቀነቀነችውን አዲሱን ክሊፕ እነሆ በድሬቲዩብ
Рекомендации по теме
Комментарии
Автор

Who is still listene this song in 2024

sosinatemesgen
Автор

ሁለቱ አብሮ ሲጫወቱ ደስ ነው የሚሉት አንችንም እሱኑም በጣም ነው ምወዳቹሁ

ማርያምፍቅር
Автор

የኔ ምርጥ ፍልቅልቅ ሀሊማየ የጠላሽ ይጠላ እናተ ኮሜንቶች ፈልጋችሁ ካዳመጣችሁ በኋላ ወሬ አታብዙ

ባለውለታየ
Автор

I'm from South Sudan 🇸🇸 and though I don't understand a word, I just love this song to bits and can't get enough it.

garangdchutdeng
Автор

2/6/2025 ❤ still listening to this music ❤

eyobbekele
Автор

ዋው ሀሊማ በጣም ሀሪፍ ሙዚቃ ነው በጣም ደስ ብሉናል ካሜራማኑንም በጣም ነው ማደንቀው ሄለን በርሄ እንዳወራችው ሳይሆን ቀረ የዘንድሮ ሙዚቃዋ በጣም ነው ሜደብረው ያንችው ግን በጣም ተዋጦልሻል!!"

yonasyonas
Автор

halima you are so smart
ከመቼውም ግዜ በላይ በሁሉም አቅጣጫ በተሟላ ግጥም ና ዜማ በሚማርክ ድምፅ አስተማሪም አዝንኝም በሆነ ማንነት ስለመጣሽልን እናመሰግናለን

habtamuteshome
Автор

How is this possible this music have under a million views? Halima, Ethiopian Queen of soul music.

Sarbet
Автор

አቦ ሣቅሽ እማ አቦ ይገርማል የኔ ደሥተኛ እና ፍልቅልቋ ሃሊዬ አቦ ከጃሉድ ጋ ምርጥ ስራ ድገሚና አቦ

ZenawMokonen
Автор

ኡፍፍፍፍ ሀሊማዬ ስወድሽ እኮ የኔ ማር❤❤❤
ዘላለም ሳቂልኝ የኔ እናት❤❤❤❤❤

merci
Автор

ሀሊማዬ ስወድሽ በተለይ ይህን ዘፈን ሳላዜም አላድርም የማዳምን ጭቅጭቅ ክትክት ብዬ እየሳኩ ነው ማልፈው ውድድድድድ

እኔማለትስሜነኝተመስገንሁ
Автор

This song is just like a panadol for me...it gives me relife..when my mood..goes wrong

birukhaile
Автор

የኔ ቆንጆ ይህን የመሰለሳቅና ጨዋታሽን ይዘሽ ወደ አሏህ ተመለሽ አሏህ ምጊዜም የተውበት በሩክፍት ነው ። የአዱኒያ የአኬራ እህቴነሽ አሏህ ልባችንን እንደፈለገ የሚቀያይረው ጌታ ልብሽን በእስልምና በኢማን ይነፅልሽ የኔ ውድ

zaheraseid
Автор

የኔ ማር ውድድድ በርች ሰው እደስሜቱነው መቃውም አይስፈልግም አይምሮ። የዘዛትን ማደርግ መብታነው ጃኖ ውስጥነው ዋው

salamkasu
Автор

A masterpiece really. May be a break with her trademark sentimental? Congratulations Halima dear. And the featuring by Jalud really fits very well. Even in a music meant to be somewhat cheerful, there is a sublime sense of melancholy in it. Nice song really!!!

addisababa
Автор

እነሱ የዘፈኑትን ሀራም ነው እያልን ልቦና ይስጣችሁ ካልን እኛ አዳመጮቹ ምን ልንባል ነው

ኡምዚያድኦርነቢሀት
Автор

Halima thanks my sister for your great talent including Jalude ❤👏👏👏

mollahoresa
Автор

She is by far, my favorite singer and I loved her.

Sarbet
Автор

ጃሉድ እባኽህን ተመለስኽ እንይኽ ዋው አቦ ሳቂልን ምርጣ ቆንጆአቺን ምርጥ ቅንብር ጊታሩማ ኡፋፋፋፋፋፋፋ ልብን ሀሴት ይሞላል

samebeyene
Автор

Big music, Hight level splash.
It take a long time until people understand your music.
Good Job sister.

kwanna
join shbcf.ru