Dawit Tsige - Betam New Yemewedish - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)

preview_player
Показать описание
Ethiopian Music : Dawit Tsige - Betam New Yemewedish - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)

unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited

Copyright ©2016 Hope Music
Рекомендации по теме
Комментарии
Автор

ውይ ይሄን ሙዚቃ ስወደው ፍቅርኛየ መጀመርያ የጋበዘኝ ሙዚቃ ነበር አሁን ግን ፍቅራችን ዘልቆልን ከ8 አመት በሀላ ተጋብተናል ጓደኛቸ ለናተም እንደዚህ አይነት ፍቅር እንድሰጣችሁ እመኝላቹሀለሁ

AmiraMohamed-zxbn
Автор

ይህን ሙዚቃ የሚገርመው ሁሉም ልብ ውስጥ ስርስሮ ነው የሚገባው ኮመንቶቹ ደሞ በጣም የተጎዱ ሲስሙት
የሚርበሹ ሁሉም ትዝታ ያለበት ነው
እኔም ሙዚቃው ውስጤ ነው❤💕

amitadyj
Автор

በጣም እወድሻለሁ ዮዲት አንድ ቀን አይን አይንሽን ማየት አቁሜ የሆዴን እነግሪሽ ይሆናል ❤❤❤❤❤❤❤❤

EbeenyTube
Автор

If anyone still listening this love song that means you know how to truly

hishamabdulkadir
Автор

ይህን ሙዚቃ ቢቢሲ ላይ ነው የሰማሁት ጋዜጠኛዋ ኢትዮጵያውያንን ኢንተርቪ ስታደርግ ያኔ ነው መግቢያው አካባቢ ያለውን (አዝማቹን) ... የሰማሁት (የተለቀቀ ሰሞን ይመስለኛል) በእውነት ደስ ያለኝ ሙዚቃ ነው ... አራዳ : የሚለውም ቆንጆ ሙዚቃ ነው ::

Zehabu.
Автор

የመጨረሻ የመለያያችን ቀን እንኳን ይሄን ሙዚቃ ነበር የጋበዝኝ
ግን ከምታስበው በላይ። የሰራከውን። ስተት ይቅር ብዬ አብሬክ እምሆንበት። አቅሙ ጉልበቱም የለኝም። የዚ በፊት
ይቅርታዬን። እንደ አላዋቂ ስለቆጠርከው። የአንተን ባላቅም እኔ ግን የመኖሬ ትርጉም እራሱ አልገባ ብሎኛል። እራስ ወዳድ ነክ በጣም። ብበድለኝም። እኔ ላንተ በመታመኔ። ዛሬ ላይ ምንም አልቆጭም ይብላኝ እንጂ ላንተ....

aregashabera
Автор

ውብ የሆነ ስራ ነው በጣም ነው የምወደው የባሌም ግብዣ ስለሆነ ስሰማው ውስጤ በሀሴት ይሞላል

batelhemmekonen
Автор

የዛሬን አያርገውና ይሄ ዘፈን ሸራተን ጋዝ ላይት ሲመረቅ አብሬ ታድሜ ነበር።እድሜ ለሰይፉ

kukunigussie
Автор

Who is still listening to this beautiful song?

elvirahirschberger
Автор

በጣም ለስላሳ ቆንጆ ዜማ ነው ግጥምና ዜማው ቆንጆ ነው የቅንብሩ timing በጣም ቆንጆ ነው አበጋዝ በጣም ጎበዝ ነህ።

hannsahmed
Автор

በጣም ይመቸኛል ይህ ሙዚቃ ምርጥ ማስታወሻ ሳዳምጠው በጣም ነው ሚከፍኝ

alameralamerr
Автор

እኔ በጣም እወደዋለው እሱ ግን እንደምወደው እያወቀ በጣም ይኮራብኛል😖😖😖
እንዴትስ አድርጌ የሆዴን ላሳይህ
ምን ቃል ተናግሬ ውስጤን ልግለጽልህ😢😢

mengistealemayehu
Автор

ቢሰሙት ሁሌም የማይሰለቺ ምርጥ የፍቅር ዜማ በእውነቲ ዳዊት ግሩምበጭራሽ የማይደበዝዝ ሁሌ አዲስ የሆነ ዘላለማዊ ስራ ነው።

demzbej
Автор

በጣም እደነብሴ ምሳሳለት ፍቅርኛየ ነው የጋበዛኝ ድሮም ሙዝቃውን እወደው ነበር አሁን ደሞ ይበልጥ እደወደው አድርጎኛል

ነገንላየውእጓጓለሁ-ኀጨ
Автор

ይሄ ሙዚቃ ስሰማው ሁሌ ወደ ኋላ ይጎትተኛል የማልረሳው መጥፎ ትዝታ አለብኝ እርግጥ የትዝታ መጥፎ የለውም ይሄ ግን ከ መጥፎም መጥፎ ነበር!!

hermelak.
Автор

አረ የምን ጉድ ነው እሳኩሁንም የጎዳሁዋት በጣም ይቆጨኛል ለሱዋም እዘኑላት አታሳዝናችሁም? ከሱዋ የሚበልጥብም ምንም ጉዳይ የለኛም:: ሁሌም እወዳታለው ❤️ ከዚህ ውጪ ሌላ ምለው የለኝም::

aaroncoffee
Автор

dedicated to my beloved mother. .. I miss you terribly

survivor
Автор

i am from eritrea my amharic language is not good but one of my favorite songs ever really love it የማይጠገብ ዘፈን

timarsolomon
Автор

በጣም በጣም ነው የምወድህ ግን ምን ያደርጋል ግራ እያገባከኝ ነው

እናቴናፍቆቴውድድድአረግሻ
Автор

እንዲህ ያለ ቀልብና ሊብ የሚሰዊር ኣብሰክሳኪ የፊቅር ዘፈን ሰምችም ኣይችም ኣላቅ ጎበዝ ....በታም በታም...በጣም 😅❤️ ታንክስ ዴቭ !!!

estibelyimer