Awtar TV - Rahel Getu - Sereq- New Ethiopian Music 2021 - ( Official Audio )

preview_player
Показать описание
Ethiopian Music 2021 | New Ethiopian Music 2021 | Amharic Music
New Ethiopian Music 2021 by Rahel Getu Sereq from brand new album Etemete

Etemete is available now on all digital stores

Awtar is the first-ever Ethiopian Music App that allows music fans to access and purchase musical works anywhere, anytime; while protecting the copyright of everyone who got involved in creating the Music to benefit from their hard work.

Follow us on:-

Рекомендации по теме
Комментарии
Автор

የነ ሂሩት በቀለ ፣ አስቴር እና ሌሎችም አንጋፋወች ጋሻ እንደምታነሽ ጥርጥር የለኝም በርች ራሄል ቆንጆ ድምፅ አለሽ!

melkamutarekegne
Автор

ወይ ሪች ይህ ዘፈን የኔ ነው ፡ የዛሬ አስር አመት በባሌ ፍቅር ያበድኩበትን ነው ያስታወሰኝ 🙏❤❤❤❤, ድጋሚ ቀሰቀሰብኝ 🙈 ጉዴ ነው በቃ ፡ሰረቅ ሰረቅ 😘 .

firehiwotgetachew
Автор

እኔም ዘፈኑን ሰረቅ ሰረቅ... ሰረቅ ሰረቅ... ሰረቅ ሰረቅ... እያደረኩ ሳደምጠው በጣም ወደድኩት፥ ሁሉንም ዘፈኖች ወድጃቸዋለሁ በርቺልኝ።

curiousinfp
Автор

ተጋብዤ ነው የመጣሁት Rahel🙏
የኔፍቅር እኔም በጣም እወድሻለው

enuka_
Автор

serk serk wow betam arif sira new rahel best

wendemagegnehudesalegn
Автор

RAHEL ...is beyond the ordinary!
l have listend to eyut...it is ground breaking she chose The HAMEr hair style for eyut..esunim eyut.
eshetu chabo yarbaminchuke london..INGLIZ

EshetuChabo
Автор

ዋው በጣም ደስስስ የሚል ነው። በርቺ። ዜማውም፣ ግጥሙም፣ ክላሲካሉ ሁሉ የአንጋፋዎቹን አይነት standard ጠብቆ የተሰራ ስራ ነው የሚመስለው። ቀጥይበት። ሁልጊዜም መነሻዎችሽ ሞዴሎችሽ የድሮዎቹ ዘፋኞች ከሆኑ በእርግጠኝነት የሰው ልብ ትርታ ውስጥ የሚገቡ ስራዎችን ሁልጊዜም ይዘሽ ትመጫለሽ

enenegn
Автор

ሪች ዘፈኖችሽ ዋው ናቸው በተለይ ይሄ ዘፈንሽ ብዙ ትዝታ ቀሰቀሰብኝ የምር ትራንስፖርት ላይ የጠቀሰኝን 🙄🙄🙄🙄😘😘😘😘

rozalove
Автор

ዋው ዘፈንሽው ነው ሚባለው በጣም ግሩም ነው ሪቾዬ ግዜው ያንቺ ነው ።❤😘

firehiwotgetachew
Автор

ስለ ብዙ ክስ አለበት መርማሪወች እና ከሳሶች ይመርመሩ ብለናል አሪፍ ስራ እንኳን አደረሳቹህ ሰላም እና ፍቅር ወገኖቸ

asmare
Автор

በጣም ደስ ይላል መልካም ጊዜ ለኢትዮጵያውያን እና ለሀገራችን

amareeniy
Автор

Betam new yewededekute mert nesh eko yene konjo

fikertemihiret
Автор

Rahel you have exceptional Talent pls work hard it's your time

limitless
Автор

Hulum muzica des bilogn nw yesemahut 👏👏👏😘😘

jab_tb
Автор

ርቾየ ኧረ ቃላት ኣጣሁልሽ በጣምኮ ነው ምትችው ጌታ እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤

mahnweyone
Автор

ትኩስ ፍቅር ያዘኝ ከአልበምሽ፣ ሳልሰማሽ አልውልም viva 👏👏👏💪🙏

eyonadabmulatu
Автор

Rahel Getu always has this voice that's soft yet so powerful which I like😁

joyclarawangari-ewtu
Автор

የምር ዛሬ ገና ታክሲ ውስጥ ነው የሰማውት፣ እናም ቀኑን ሙሉ "ሰረቅ ሰረቅ " ስል ዋልኩኝ 😂
ይመችሽ ቆንጆ ሙዚቃ ነው

biniyammesfin
Автор

Ene Rasu bezih Album GUDE FELTUAL🔥🔥🔥😩 Richye Jegnit🥰💚💛❤️

amenalnadmasu
Автор

እራህል ፡ ቆንጁ ፡ ዘፈን ፡ ከቆንጆ ፡ ፈሸን ፡ አለባበሰ ፡ ጋር። እናመሰግናለን ፡ መልካም ፡ አመትባል ፡

Hageez