🤣FUNNY Last Day of School 🇪🇹 #ethiopiancomedy #habeshacomedy

preview_player
Показать описание
#ethiopiantiktok #habeshatiktok #ethiopiandance #ethiopianmusicnew
ethiopian tik tok dance, ethiopian tik tok new, ethiopian tik tok funny video 2022, ethiopian tik tok danayit, ethiopian tik toker, ethiopian tik tok music, ethiopian tiktok 2022, ethiopian tik tok video
Рекомендации по теме
Комментарии
Автор

አቦ እሲኪ ትምህርት አትጥሉ እናተ እኳን ተምራችሁ ሀገራችንን ለውጡ ስደት በኛ ይብቃ 😭😭

omuayimn
Автор

😀😀😀ጉድእኔ ደሞ ደስ የሚለኝ ሲዘጋ ሳይሆን ሲከፈት ነው መስከረም አድስ ልብስ አድስ ደብተር ግቢዉ በሳር አረንጓዴ ለብሶ ምዝገባ ሲጀምር አድስ አመት ጋር በጣም ነበር ደስ የሚለኝ አይትዝታ አየ ልጅነት ሳናውቅበት ወጣትነታችን በስዴት አለቀ ልጅነት ላይመለስ ትቶን ሮጠ አይ ይችአለም😭

ሪምቲዩብከወሎ
Автор

አይ እማማዬ ታድያ እንደዚህ ያለየሞተ ትውልድ ነው የሚረከብሽ

NegaKibret
Автор

ትክክለኛ. ኢትዮጵያ ያሉ. ሙሰሊሙም ክርስትያኑ. ይኤ ነዉ. ወጪ እና አረብ አገር ያሉ በለ ነፃ ዋይፋይ አገር ሚያምሱት. ይመቻቹ.

ማርታአብረሀም
Автор

የትምህርት ግዜ ናፈቀን የልጅነት ህይወት። school life aygegnim. ሲከፈትም ሲዘጋም እንደሰት ነበር። በተለይ ደሞ ትምርት እየተማርክ ስብሰባ ኣለ ሂዱ ሲባል ወይ ያኔ ዬለ ደስታ።

merkebtube
Автор

የትምህርት ጥላቻ ያውም ሌላው የደከመበት እየተኮረጀ!? ኧረ መማርን አንጥላ:: ካልተማርን እኮ ደንቁረን ነው የምንቀረው::ስንማር ደግሞ በአላማ ይሁን ደርሶ መልስ አይሁን::በግፊትና በግድ አይሁን::ናፈቀኝ ያ የትጋት ጊዜ::አንደኛ ለመውጣት ቁጭ ብሎ ማደር::ትልቅ መስዋትነት ከብሩህ ተስፋ ጋር::አንደኛ ወጥቶ መሸለሙ የልብ ወኔ ና ሙቀቱ!ጣፋጭ የተማሪነት ጊዜ ምነው አሁን በሆነ ብዬ ተመኘሁ::ተማሩ ተመራመሩ ሐገር እንድትመሩ ትውልድ እንድትሰሩ አለምን እንድትቀይሩ::

jimmaworkurgessa
Автор

Egna amena temehrt siyalqe lemeln, alqesn nebr yenante gen yeleyal ahun tekefte men tehonu😂😂

fantahunsisheber
Автор

እ ደስ ደስ እያላችሁ ነው አርፋችሁ ያለእረፍት ተማሩ ያለበለዚያ እንደኔ የአረብ ሸቃለ ነው የምትሆኑት 🤣🤣🤣

tube-occr
Автор

Bonb ras! Dedeb .
Yehen fit sayew kafit yeyezenyal dem gefit aywesdenym wedefit😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 terekez fit😅😅😅😅 xuxoo ras

ayelechalemushunke
Автор

ምን ተምራቹ ነው ምትዘሉ school ራሱ እንዲት እንደሚጻፍ ሳታውቑ

tomyhadera
Автор

C'est beau vive l'Éthiopie et Ethiopie d'abord ❤

FikreSelasiébezabih-ojvc
Автор

ይህንን ዩኒፎርም የሚለብሱ ተማሪዎች የየትኛው ት/ቤት ተማሪዎች ይሆኑ?
እድሜያቸውን የማይመጥን ብዙ የሚያስተዛዝብ ቪዲዬዎች ሲሰሩ እያየን ነው እና የት/ቤታቸውን ስም የሚያጠፉ ድርጊቶችን ከማድረግ እንዲቆጠቡ ምክር ቢጤ ያስፈልጋቸዋል!!

selamleethiopia
Автор

Oh wow... this is the first time I'm seeing Ethiopian written words 🤣😏😏😏

ezekielmcville
Автор

አይይይይይ ምኑ ደስ ይላል ብላችሁ ነው እኔስ ትምርቴን ጨርሸው በነበር ዛሬ አረብ ኩሽና ባልተጠገረርኩ ነበር😭😭😭😭😭😭😥😥🇪🇹🇪🇹

ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ
Автор

ይኽ ነው ኢትዮጵያዊነት 🇪🇹❤️ በኔ ዘመን ያደኩት ሙስሊም ክርስቲያን
አማራ
ኦሮሞ
ጉራጌ
ትግሬ
የደቡብ ህዝቦች እያልን ሳንመራረጥ በፍቅር በሰላም በአንድነት ነው የኖርነው አላህ ያንን ደጉን ዘመን ያምጣልን

nejatumuayub
Автор

እኔም እንደዝህ እዘል ነበር አሁን ግን የመዳም ኩሽና ሲያልቅ ነው ደስ የሚለኝ

mአማሁሉነገሬ
Автор

አታስቡ ስዴት ስትመጡ ደስ ማለቱንና አለማለቱት ታዩታላችሁ😔😔😔

temimaebrahim
Автор

ለካ የምርም ዘመን ተቀይሯል እኔ ሰጀመር ነበር ሰኞ እሰከምሄድ የምቸኩለው

Medi-H
Автор

I love ethophia I’m from ethophia ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😊

Narob-jbei
Автор

ለምን አይጠሉ እድሜ ለብረሀኑ ነጋ ይመቻችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

Mesi-rr