ONA Blessing Frequency Live Gospel Reggae Song @concert #2021

preview_player
Показать описание
Present:- Senfam
Producer:- Ermias Senbeto

Singers:- yakob Million
Bereket Zewdu
Yosef Jano


Song Lyrics :-Addiskidan Getachew
Music and Melody:- Ermias Senbeto
Director:- Bemnet Shibeshi
Mixing :- Ermias Senbeto
Mastering:-Kenzeal (Kenhinde Lbidapo)

Musicians
Mintesnot Biniam Drum
Bereket Abebe Bass
Ermias Taddele Guitar
Moges Mesfin Guitar
Tiyint Asrat keyboard
Ermias Senbeto keyboard
Amanuel Fantahun Sound engineer
Dawit Hiskias Assistant sound engineer

© 2021 SENFAM production Music Publishing Ethiopia Addis Abeba

በክርስቶስ በማመን መዳን ታገኛለህ

የመንግስተ ሰማይ ወራሽ ትሆናለህ

ኦና  ኦና  ነው ኦና  ኦና  ነው 

ከክርስቶስ ውጪ ህይወት ባዶ ነው 

ኦና  ኦና  ነው ኦና  ኦና  ነው 

ከክርስቶስ ውጪ ህይወት ባዶ ነው

መሰረት የሌለዉን የዚህ አለም ኑሮ

የማይፈርስ ይመስላል እንዲሁ ተከምሮ

ኦና  ኦና  ነው ኦና  ኦና  ነው 

ከክርስቶስ ውጪ ህይወት ባዶ ነው 

ኦና  ኦና  ነው ኦና  ኦና  ነው 

ከክርስቶስ ውጪ ህይወት ባዶ ነው

ውበት ከንቱ ደም ግባት ሀሰት

ለሁሉም ቀን አለው ሚጠቀለሉበት

ውበት ከንቱ ደም ግባት ሀሰት

ለሁሉም ቀን አለው ሚጠቀለሉበት

ውበት ከንቱ ደም ግባት ሀሰት

ለሁሉም ቀን አለው ሚጠቀለሉበት

ኦና ነው

ኦና  ኦና  ነው ኦና  ኦና  ነው 

ከክርስቶስ ውጪ ህይወት ባዶ ነው 

ብርታት በድካም ማግኘት በማጣት

ሁሉ ይመለሳል ወደ መጣበት

የደከመበት ሀብት ጥሪት ሁላ

ሌላው ይበላዋል ሰው አፈር ሲበላ

ብርታት በድካም ማግኘት በማጣት

ሁሉ ይመለሳል ወደ መጣበት

የደከመበት ሀብት ጥሪት ሁላ

ሌላው ይበላዋል ሰው አፈር ሲበላ

ውበት ከንቱ ደም ግባት ሀሰት

ለሁሉም ቀን አለው ሚጠቀለሉበት

ከኢየሱስ ውጪ ኦና ነው

ኦና  ኦና  ነው ኦና  ኦና  ነው 

ከክርስቶስ ውጪ ህይወት ባዶ ነው 

ኦና  ኦና  ነው ኦና  ኦና  ነው 

ከክርስቶስ ውጪ ህይወት ባዶ ነው

የየሱስን ፍቅር ረግጠህው አትሂድ

ወደ ሞት ጨለማ ባክህ አትሰደድ

ይልቅ ተመለስ ወደ እሱ እቅፍ

ልጅ ያደርግሀል አይደለህም ትርፍ 

ኦና  ኦና  ነው ኦና  ኦና  ነው 

ከክርስቶስ ውጪ ህይወት ባዶ ነው 
Рекомендации по теме
Комментарии
Автор

ለመጀመሪያ ጊዜ በraggae የቀረበ መዝሙር እንዲወድድ አድርጋችሁኛል። ለካስ ከራስ ተፈሪያን እና ከሌሎች የተኮረጁ አላስፈላጊ አቀራረቦች ናቸው በዚህ መልኩ የሚቀርቡ መዝሙሮች እንዳይወደዱ ያደረጉት። እናንተ ግን ቀለል ብላችሁ የምር ሰው መንፈስን ማደስ እንዲችል በማድረግ አቅርባችሁታል። ተባረኩ፡ በዚህ ቀጥሉ እባካችሁ ከመንፈስ ቅዱስ ብርታት ውጪ ሌላ አትጨማምሩ በቃ! ሰምቼ ሰምቼ ልጠግብ አልቻልኩም። ጌታ ይባርካችሁ!!!!

wondimutumoro
Автор

ኦ ትልቅ ዝማሬ! የወንጌል መጀመሪያውም መጨረሻውም
/ ከክርስቶስ ውጪ ህይወት ባዶ ነው/! ኦ ትልቅ መልክት ምንም የማይወጣለት ምርጥ ክሊፕ ምርጥ ዝማሬ!፡፡ ተባረኩ በርቱ በርቱ በርቱ!ዘመናችሁ ዘራችሁ ይባረክ! የዝማሬ ጉልበት ትልቅ ነው በርቱ!፡፡

mihiretdebebe
Автор

oh raggae. it is for JESUS.
you are a blessing. glory to JESUS.
ደስ የሚል መዝሙር + ደስ የሚል ሙዚቃ
<ኦና ነው ከኢየሱስ ውጪ>

medanashebir
Автор

benatachu tolo tolo zemeru... we need more of this..i cant stop listening to you guys.

MIMO
Автор

Quand j'entends cette louange je sens Jésus toucher mon cœur💖💖🙏🙏🙏😉

chantsliturgiquescatholiqu
Автор

So Deep Message with a great reggae Presentation! Bless you!

lidiyaadane
Автор

በዝማሬ የምስራቹ ሲነገር እንዴት ደስ ይላል። ሁላችሁም ብርክ በሉ። ደሞ ስታምሩ!!!😍😍
ፋና ላይ ይህንን መዝሙር እንድትዘምሩ እድሉን ስላገኛችሁ ደሞ በጣም ደስ ብሎኛል። እግዚአብሔር ይመስገን። አሁንም እግዚአብሔር ጥሩ ጥሩ በሮችን ይክፈትላችሁ። 🥰🥰🥰🥰

ewnetyasarfal
Автор

please guys make something with Zeritu!!
this is my favorite song...
....መሰረት የሌለዉን የዚህ አለም ኑሮ
የማይፈርስ ይመስላል እንዲሁ ተከምሮ...
you are awesome, BLess you all young ones!

mahidertulu
Автор

የሚያዋጣ ዘላቂነት ያለው በምንም የማይተካ የማይለካ ተወዳዳሪ የሌለው ምርጫ አውቃችሁበታል ብርክርክ በሉ እደጉ ተመንደጉ ዘመናችሁ ይባረክ ይለምልም እንወዳችኀለን

mulunesh
Автор

it is great and powerful message for all who listen to it. "Life is vanity without Christ. " Preach Christ again and again with your beautiful reggae....

barkotebrahim
Автор

God bless y'all it's amazing

Great work keep working
Keep Singing
Keep Praising &
Keep Calling❤️❤️❤️

geninoeshu
Автор

🙆‍♂️ 3 የዓመቱ ምርጦች በሬጌ ዘርፍ
እየሩሳሌም
አርማጌዶን
ፍቅር ነው
ኦና
ሌላም በቅርቡ
ሰምቼ ሰምቼ ላቋርጣቹ አልቻልኩም 🙌

temesgenabrham
Автор

Ewnet nw ke Iyesus wuci alem hulu ona nw, , , , lezelalem yeminor Iyesus bcha nw! egnam besu yamenin kesugar lezelalem eninoralen.MARANATA!!!!

letaregassa
Автор

Kesemay betach kemeder belay yeteseten sem Eyesus nw kesu wuche ona nw❤❤❤❤God bless you

WengelWolde
Автор

i can't stop listening this songs i am so blessed guys tebarekuligh

misganajohn
Автор

Getan mirt andegna nezmur new best tilik memory alew ihe mezmurr lene ina le beteseboche indewm liyasleksegn new

ewnettube
Автор

God bless love the music keep praising God in music

samuelkebede
Автор

sewedachuko reggae is my favorite song demo concert azegzgulen or tolo tolo lekekulen

fevenreta
Автор

you are so wonderfull may God bless you all! at all

worldcitywalks
Автор

Ona honalehu keChrist wch...
Very true.።።

Bless you dearest

abenezerhailu
join shbcf.ru