Meron Mekete Ethiopian 90's cover

preview_player
Показать описание
Tibebu Workiye - Ligletsilish

Gossaye Tesfaye - Evangadi

Aregahegn Worash - Yafekeresh Ayne

We are here to deliver amazing and high quality film

SUBSCRIBE NOW & GET SHORT FILM & ENTERTAINMENT VIDEOS

©copyright: 2020 film bet
Any Unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Рекомендации по теме
Комментарии
Автор

ስወዳት
የእውነት ለሚሰሙ ብቻ ሳይሆን መስማት የማይችሉ እንኳን ከእንቅስቃሴሽ ተረድቶ ሙዚቃውን ማዳመጥ ይችላሉ !!!💓💓💓

MirkatmilkyasGoshu
Автор

ይህንን ድምፅ ለባለቤቱ ክብር ተጠቀም ባለቤቱ ሰማይንና ምድርን የፈጠረ እግዚአብሔር ነው አንች ባለአደራ ነሽ የመስቀሉ ሥራ ይዎራ ጌታ እየሱስ ይዎድሻል 🙏🙏 አንድ ቀን ስለ እርሱ ፍቅር ትዘምርያለሽ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ

fikreharkota
Автор

My Ethiopian wife explain to me the meaning of this songs and I can't stop listening to them. Especially the last song. Wow big love 😘 from Kenya

nuritababy
Автор

ዋዉ ወደ ኃላ የሀይስኩል 90 's ትዝታ ወሰድሽኝ አሪፍ ድምፅ ነው ደግሞ ያለሽ በርቺ

geniigenni
Автор

I pray that Ethiopians living in Uganda should have some shows. You really have beautiful songs. Am from Jowhar, Somalia 🇸🇴 but Ugandan 🇺🇬

mugarurafred
Автор

በናተ ተደግሞ ሳየው ይህ ሙዚቃ ደስተኛ ሆኛለሁ ኡፍ ድምጽ ብሎ ቁጭ ነው ውድድድድድድ

halenyameralabera
Автор

የእውነት ድምፅሽ በጣም ልብ የሚነካ ነው በጣም አድናቂሽ ነኝ ቀጥይበት

lemajduhb
Автор

You the best ከሰማይ ነሽ የመጣሸ ዋው በጣም ቆንጆ . ከም መዓር ወለላ ዝጥዕም ደርፍኪ ኩሉ ጊዜ እየ ዝሰምዖ ድምጽኪ ማራኺ ሲምፕሊ ስዊት ኢኪ አምላክ አብ ዝላዓለ ደረጃ የብጽሕኺ

zelezele
Автор

ደግሜ ፣ ደጋግሜ ብሰማው የማትሰለቸኝ ።በተለይ የአረጋኸኝ ወራሽ …… ሜሮንዪ እንደ አስቴር አወቀ ፣ ብዙነሽ በቀለ ፣ ሃመልማል አባተ, እንድትሆኝልኝ ከልብ እመኛለሁ ። አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ !!!

ኣናፍራንክ
Автор

የማገርም ድምፅ አለሽ በዚህ ድምፅሽ መዝሙር ብታወጪ በጣም ደስ ይላል

alaaqattan
Автор

ስወዳት
የእውነት ለሚሰሙ ብቻ ሳይሆን መስማት የማይችሉ እንኳን ከእንቅስቃሴሽ ተረድቶ ሙዚቃውን ማዳመጥ ይችላሉ !!!

tesfayea
Автор

የኔ ጣፋጭ ሲሰሙት የሚጣፍጥ ድምፅ ነው እኮ ያለሽ የኔ ቆኝጆ በርቺልን❤❤❤❤❤

hailemari
Автор

ሜሪዬዬዬዬዬ የኔ ጣፋጭ የሚገርም የሙዚቃ አመራረጥ ከሚገርም ድምፅ ጋር በርቺ

manayemolla
Автор

በቴሌቪዥን አይቼስ በደስ ብሎኝ እየፈለኩሽ ነበር በጣም ያምራል ድምፅሽ

ephratakinfe
Автор

የኔ ጣፋጭ ነብሥ በምወዳት ቀዳሜ ቀን ላይ ሆኜ በጥዋቱ ድምጽሽ በማጣጣም ላይ ነኝ ድምጽሽ ኣይጠገብም በርቺ ቃላት የለኝም ግን የማን ትሆኚ

berehumeresa
Автор

meriye i hear your music every day because i remember my sweet with this music finally
you are the best of best

tamirubelachew
Автор

I can't stop listening this cover music. I love it

natideribe
Автор

ዋው አንደኛ ነሽ ቀጥይበት በጣም አድናቀሽ ነኝ meron konju

filmont
Автор

She is good gerl iyo wimbo iko sawa mungu akumbariki im from kenya nairobi

gapfizialexis
Автор

ምርጥ ድምጽ እና ለዛ አለሽ ።እርጋታሽን ወድጄዋለሁ ።l need to listen more

KoketAddisu-cy