GIGI 'Nafekegn' lyrics

preview_player
Показать описание

Рекомендации по теме
Комментарии
Автор

3:00 "እምዬ እናት አለም ጉልበትሽ ችሎታሽ ይበልጣል ከሺህ ሰው ያን ሰው ሁሉ እጅሽ ያጠገበው"

merci
Автор

I'm from Benin but my dad played GIGI on REPEAT EVERYDAY! She was such a big part of my childhood! All love to all my Ethopian brothers and sisters GOD BLESS YOUR BEAUTIFUL CULTURE!!!

ThRealGeneral
Автор

ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ሙዚቃ👌🏾👌🏾❤️❤️ጂጂዬ እረጅም እድሜ ይስጥሽ የኔ ውብ❤️

munico
Автор

ካዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቁራጭ ወረቀት አልተቀበልኩም ግን ጂጂን በማግኘቴ ታላቅ ደስታ ይሰማኛል ፤ በአካል ሳይሆን በመንፈስ ያገኝኋት ኢትዮጵያዊ ነቴን ይበልጥ እንድወደው ያደረገችኝ ፤ የሙዚቃና የሃገሬን ፍቅር ጥማቴን የቆረጠችልኝ ፤ ደጋግሜ ባዳምጣት ምንም የማልጠግባት የሙዚቃ ፍቅረኛዬ ነበረች ስድስት ኪሎ ዩኒቨርሲቲ እያለሁ፤ በወያኔ ፖሊስና በዘር ፖለቲካ ዩኒቨርሲቲያችን ሲታመስ ፤ የመንፈስ ብርታትን ሰጥታኝ የወያኔን መንግስት ያንቀጠቀጠ ሰላማዊ ሰልፍ እንዳዘጋጅና እንድመራ የመንፈስ ጉልበትን የሰጠችን እንቁ ኢትዮጵያዊ ነች። ዛሬም ከብዙ ዓመታት በኃላ ከባህር ማዶም ሆኘ በስንበት በሰንበቱ ሳላዳምጣት ያሳለፍኩት ጊዜ የለም፨ የሙዚቃ አማልክቴ ናት ብል ማጋነን እንዳይመስላች ሁ ፤ ኢትዮጵያን ከወደዳች ሁ ስለሃገር ስለባህላችን ትልቅ ክብር ካላች ሁ ጂጂን ትወዷታላችሁ (ታመልኳታላች ሁም ይቅርታ ግን ሰው ማምለክ አግባብ ባይሆንም)። ከዓመታት በኃላም ያችው ጂጂ በውስጤ ትኖራለች ልክ እንደ በዓሉ ግርማ ፊያሜታ ጊላይ (ኦሮሚያ)። ፍቅርን ሰጥታ ስለፍቅር የሞተች እውነተኛ እንስት። ስድስት ኪሎ 408 ዶርም ውስጥ ካሴቷ ላይ ያለውን ፎቶዋን እያየሁ ዘፈኗን እያዳመጥኩ የጻፍኩት ማስታወሻ እንዲህ ይነበባል። ኩሩ ቆንጆ ባሪያ ቀብራራ ጨብራራ ፈገግታዋ የኢትዮጵያዊነትን ግርማ ሞገስ የተላበሰ ቢያቅ ፏት ቢስሟት ቢያወሯት ቢመለካቷት የማትጠገብ የጥቁር እንቁ !! አደዋን ሳዳምጥ ጥልቅ ስሜት ውስጥ ገብቼ እንባዬን መቆጣጠር እስከማልችልበት ድረስ ነበር !! የኔም አባት ስለኢትዮጵያ አድነትና ክብር ህያወቱን ሰጥቷልና። ወያኔ ኢትዮጵያን እንደዚህ ሲጫወትባት ማየት ያሳፍራል።(እህህ እስከመቼ ሚያዝያ1993)
#አድዋ
የሰው ልጅ ክቡር
ሰው መሆን ክብር
ሰው ሞቷል ሰውን ሊያድን
ሰውን ሲያከብር
በደግነት በፍቅር
በክብር ተጠርቶ
በክብር ይሄዳል
ሰው ሊኖር ሰው ሞቶ
የተሰጠኝ ህይወት ዛሬ በነጻነት
ሰው ተከፍሎበታል ከደምና ከአጥንት
ስንት ወገን ውደቀ በነጻነት ምድር
ትናገር አደዋ
ትናገር ትመስክር
ትናገር አደዋ ትናገር ሃገሬ
እንዴት እንደቆምኩኝ
ከፊታችሁ ዛሬ
በኩራት
በክብር
በደስታ
በፍቅር
በድል እኖራለሁ ያውም በቀን በቀን
ደሞ መከራውን ያንን ሁሉ ሰቀቀን
አደዋ ዛሬ ናት
አደዋ ትላንት
መቼ ተነሱና የወዳደቁት
ምስጋና ለነሱ ለአደዋ ጀግኖች
ለዛሬ ነጻነት ላበቁኝ ወገኖች
የጥቁር ድል አምባ... አድዋ... አፍሪካ...እምዬ...ኢትዮጵያ!!!
ተናገሪ ተናገሪ የድል ታሪክሽን
(Solomon King)

finalcall
Автор

ይሄ ዘፈን ሳዳምጠው እማላቀው ዓለም ውስጥ ነው የሚወስደኝ የምንጊዜም ምርጥ

miheretworku
Автор

ጅጅየ የእኔ መልከመልካም፣ ኢትዮጵያዊነትን በልዮ ቅኔ የተቀኘሽ፣ በጥዑም ዜማ ያዜምሽ፡ አባይን በቅኔ ያቀነቀንሽ፣ ሰባዊ ክብርን በማስቀደም የአደዋን ድልና ነጻነት ሰው ተከፍሎበታል ከደምና ከአጥንት በማለት የሸለልሽልን፣ ስም የለኝም፤ውሃ ኮሎ ዎሃ ጃሬ፣ የሃገራችን የገጠር ውበት ያሳየሽን፣ካሕኔ…… ስንቱ ስንቱ ምርጥ ጥዑመ ዜማ ያቀረብሽልን ያቆረቆርሽልን፡፡ዋው ጅጅየ ስወድሽ ስወድሽ፣ ስወድሽ የእኔ መልከመልካ፣ እግዚአብሄር ባለሽበት ሰላምሽን ከጤና ጋር ያብዛልሽ!!

hunachewbelay
Автор

Ouch! Goosebumps!!!
From Russia with love!

ethiop_frum
Автор

ስሙ ወገኔ በዝች የሙዚቃ ንግስት እንደኔ እንባህ የሚመጣ ከሆነ 100% ሀገርክንና ቤተሰህን አብዝተህ ትወዳለህ ።❤❤❤ ልክነኝ እስኪ በlike አሳዩኝ

abrahamalemayehu
Автор

ይህን ስሰማ ቤተሰቦቼን ያስተውሰኛል ጂጂዬ ማርያምን እወድሻለው።

ማርያምፍቅር
Автор

ጂጂዬ በጣም በጣም በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ ይሄን ዘፈንሽን በሰማሁት ቁጥር እምባዬ ሳላስበው የሚፈሰው እግዚአብሄር ፈቅዶ አንድ ቀን እደምትመለሺ በተስፋ እጠብቃለሁ

fikirettilahun
Автор

I am a white German American woman from Oregon. I have loved Gigi since 2003 💕🥰🦋💕🥰🦋

annalisa
Автор

የምንግዜም ምርጥ ዘፋኝ ለኔ ጂጂ ጥልቅ መልክት የሀገር ፍቅርን አንድ መሆንን የምታስተምሪ ምርጥ ነሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ

samsonzeleke
Автор

unforgotable queen of ethiopian music, she is real patriotic person.

andrewsciencetube
Автор

ጂ ጂ ዩ ምርጥ ድምጽነው ያለሽ ያለምንም ቅንብር ስላሙን ያብዛልሽ

جمالمحمد-صذط
Автор

who is listening GIGI still in 2019. The Queen of Amharic Music

iyasuhailu
Автор

Who is going to listen GiGi in 2020, 2021, 2022...2050

jras
Автор

Such a sublime melody and vocals! Gigi is no doubt one of the best singers ever! I feel so lucky to have had the chance to get to know her music back in 2003. Love from Brazil to beautiful Ethiopia and its beautiful artists, people and magnificent culture!! 🇪🇹💙🇧🇷

thenonbinarysheep
Автор

ከነጮች የተጠጋ 😭😭 ጂጂዬ ፈጣሪ ታሪክ ቀያሪ ነው እና በምህረት እጆቹ ይዳብስሽ

selamtube
Автор

She is my town child
She singing about Chagni city about her vilage
የምንግዜም ምርጥ አርቲስት ጂጂየ
ከቻግኒ ከሰፈርሽ ከአርዲው ዳር

ethioafrica
Автор

This is not a simple song, it’s a life saving song. GG most Ethiopian’s are with you in heart. Please come Ethiopia, you will be happy

abiymengistu