Mensur Jemal | youtube Business consultant

preview_player
Показать описание
ሊበልጡህ ይችላሉ !! Mensur Jemal | tiktok 22 Business consultant
Рекомендации по теме
Комментарии
Автор

ሙዚቃው ይቅርብህና በምትኩ ቁርአን አድምጥ በዱንያ በአሄራም ስኬት እሱነው ሙዚቃ መጀመሪያውም መጨረሻውም ውርደት እንጅ ትርፍ የለውም ውዱ ወንድሜ

rdzxdd
Автор

መሱር ሙስሊሙ ወንድሜ ሙዚቃ በምታደምጥበት አላህ በሰጠህ ጆሮ ቁረአን ወይም ሀድስ ብሰማበት ምንኛታድለህ

meryem
Автор

መሱር ስው አትነካም ይሄን አደቃለሁ ግን ግን ሁሉም ነገር የአላህ ነውና የተስጠህን በአግባቡ ተጠቀም ሴት ይመስል ቀለበት ሙዚቃ ብቻ ይህን ይህን ነገር ብታስተካክል የማይፈቀድ ቀለበት ነው የምትለብስው

mohammedhussen
Автор

ቅን መልካም ሰው ነህ መንሱር አከብርሀለው ኑርልን አጬን ዘፈን ስሰማና በሰማሁ ቁጥር ግን ሆድ ይብሰኛል።

zelujira
Автор

መንሱርዬ ወንድሜ አላህ ከምቀኛና ከቅናተኛ ከተንኮለኛ ይጠብቅህ እኔ ለአላህብዬ ውድድድድድ አረግሀለው አንተ የዋህና ቅን ኢትዩፕያዊ

nourasultan
Автор

ግብር አትከፍልም
የገቢህ ምንጭ አይታወቅም
ባለግዜው ሚሊየነር 🤓

ፍቅር-ዐጘ
Автор

መንሱር ምችት ድልት ይበልህ አባቴ የድኸ አባት ከ መጥፎ ዐይን ይጠብቅህ ጠላቶችህ ድብን ጭር ር ይበሉ ምንም ማድረግ አይቻልም።

Tina-wznl
Автор

መንሱርየ እንደገና ተመለስኩ ወደሀገሬ ስገባ እኔም በኤሊኮፍተር ኢትዪጵያን ብዞራት ባጭር ስአት ውስጥ ለማየት ትምህርት እየስጠህ ነውና ትብብርህን እጠይቃለሁ እስካው የዛው ሰው በለን

mayabelay
Автор

Mansur Lencako 🥰 dhugaa Rabbi nu bonsiterta❤️❤️❤️ Rabbin Fayyaa walin Umri dheeraa sif ha Kenna 🦁💓

omarbashir
Автор

የገንዘብ ሃብት ሳይሆን ትልቁ ነገር የህሌና ሀብት ይኑርህ ኢ/ያውይ ወድማችን

fuff
Автор

ባለግዜ ተዝናና ለጊዜው ገንዘብ ስትናገር እውነት ትጠፋለች አይደል የሚሉት አልቨርታን ስታየል

djgerreman
Автор

💞💞💞💞♥️♥️♥️♥️♥️siraa baredaa galatomii oromoo tauu keetii boni

bontubontu
Автор

Gutuu siif haa ta'u baba kiyya mensur Big respect for everything 🙏

maltubeka
Автор

Instead of showing of and putting a lot of stuff on your body, put more important stuff in your mind that woukd give you the self confidence and help you develop self esteem .
Then you would not out all this crap on yourself ...you rather ve productive in supporting your village boys who do not have the mentor ...who are being recruited by olf

asresgetu
Автор

leancha oromo Itii mudii Akkasii munsuroo Akkasii guubii taalataa kee mansuroo elemaa oromo ….this message from

nekiyaosman
Автор

አይ ሀጫሉ ሰወድልህ ሙዚቃዎችህን😭😭 አይ ኢትዪጲያ ያልታደልሸው ነፍሰህን ይማረው😭😭😭😭

محمدالابي-صش
Автор

ኦሮሞና ለካ ቀይ ይወዳል የሚባለዉ እዉነት ነዉ🙄😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

ruthnlm
Автор

Karaa garii nufaa jiraadhu nutiis sii jalaan saboonaa oromoo💞💕💕😍

sanyiimotiimotii
Автор

Yimech bro!! Eyen DUKET menati HEZEB edasema!! Yelelew bezu yaweral!!

Ethio
Автор

ረ ይመችህ አባየ እንደፈለክ ሁንበት ልፋትህ ነው
እዚ ያደረሰህ😁😍

wubettube
welcome to shbcf.ru