Ethiopia New Music Yirdaw Tenaw Enate 2018 Lyrics Video

preview_player
Показать описание
#ETHIOPIA #MOTHER #DEDICATE #💚💛❤ #DaveZVow #2018
Рекомендации по теме
Комментарии
Автор

በአለም ላይ ላሉ እናቶች እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቹ እናቴ መኖርሽ አኑሮኛል ለዘላለም ኑሪልኝ ክፍሹን አልስማ እማ ውበቴ ድምቀቴ የመኖሬ ትርጉም አንቺ ነሽ እናቴ ፀግዬ አከብርሻለው እወድሻለው

እግዚያብሔርፍቅርነውእግዚ
Автор

እኔ በ ህይወት ባልኖር እንኳን ልጆቼ ለ እናታቸው እንደሚጋብዙ እርግጠኛ ነኝ ይሄንን Comment በ 07/02/2016 ፅፌዋለው🙏🙏🙏 DAWIT TEFERI

DAWIT_TEFERI
Автор

አናት ያልቹ ሽ አመት ተኑርላችሁ ❤️❤️ አናት ማለት ሁሉማ ነገር ናት 👩‍👦👩‍👦👩‍👦🙏❤️❤️❤️

AliAli-ybrt
Автор

እናቴ ኑሪልኝ ያላንቺ መኖር አልችልም ለሁሉ እናቶች እረጅም እድሜ

werwer
Автор

እናት ማለት ሀገር ናት ለሁሉም እናቶች እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በህይወት የሌሉትም ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን

mekdesdegu
Автор

በጣም በሚገርም ሁኔታ 07/07/2016 ንጋት ላይ ከእንቅልፌ ነቃሁኝ ያነቃኝም አዕምሮየ ላይ ይህ ሙዚቃ መጣ ላላየ እረጅም አመት ኑሪልኝ ::

JessieNowlin-xeei
Автор

ጥሩ ባህሪዬ ሁሉ የእናቴ ትሩፋቶች ሲሆኑ🥰ስህተቶቼ ሁሉ ደግሞ ንግግሮቿን ያልሰማሁበት ጊዜያቶች ናቸው🥺እናቴ❤

yordiwonde
Автор

እናትህ ብቻዋን ስታሳድግህ ደሞ ይለያል። አድገህ አለምን ትሰጣታለህ ልክ እንደ ህይወትህ አላማ ። ህይወት ስጥታህ አለም መስጠት ምንም ስለሆነ ። ♥️♥️

ketielfetene
Автор

ለዚ ዘፈን ተወዳዳሪም የለው የኔ እናት የሴቶች በላይ በአለም ካሉ ሁሉ የምትበልጭ እናቴ ነሽ አለሜ የኔ ህይወት ሠላሜ ነሽ ለኔ እማ በዋልኩበት ከተማ ኑሪልኝ በዴስታ በጤና ውዷ እናቴ❤

_waifu-
Автор

ኢሄ ህይወት ያለ እናት በጣም ከባድ ነው ልብህ ውስጥ ሁሌም የሆነ ህመም አለ እና ሁሌም ብቸኝነት ይሰማሀል

HananKemal-vv
Автор

ምን ነበር ኖራልኝ አንዴ እንኳን ይህን ውብ ዜማ ብዘፍንላት !!

zerihunmulugeta
Автор

የኔ ከርታታ የአለሟ ጀግና ጠንካራዋ እናቴ እናቴ ስተነፍሺ አይንሸን ሳየው❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ስትስቂልኝ የአለም ደስታ ሁሉ ለኔ ይሆናል እማዬ ህይወቴ ነሸ ዘላለም ኑሪ ክፍውን ለኔ ያድርግልሸ እማዬ እወድሻለሁ አንቺን ይጠብቅልኝ ፈጣሪ የኔ እናት አለሜ 🙏

tsialex
Автор

😭😭😭😭😭😭
የማያገኙትን መናፈቅ ህመም እናቴ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እንደ ቀልድ 1 አመት ሆነሽ

hewanadamanazrethTk
Автор

እናቴ ገመናዬ፣ሚስጥሬ፣እስትንፋሴ ስለኔ ብዙ ዋጋ ከፍለሻል፡፡ ከፍዬ የማልጨርሰው ውለታሽ አለብኝ እናቴ ኑሪልኝ ክፉሽን አያሳየኝ፡፡

woinshetmulugeta
Автор

እናቴ ናፈቅሽኝ ያላንች አለም አይደምቅም ነብስሽ በገነት ትረፍ ፈጣሪም እንደስራየ ሳይሆን ለአንች ንጱህነት ሲል ሙቸ ከጎንሽ ልኑር ናፍቀሽኛል እናቴ

bessukassaw
Автор

የኔ እናት ሁለም በልቤ ትኖርያለሽ ብቸኛው ልጅሽ ደሞ በጣም ይወድሻል እውነት እማዬ 😭😭😭😭

ShumbuloDaf
Автор

In loving memory of all mothers and grandmothers who have given so much. Your sacrifices and love will never be forgotten. May you rest in peace. May you find eternal peace 🪽🪽😇

hilinahailu
Автор

My mother you have on words and you are the first women in the world who does not complete with anyone and no one I love you mam ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

fenetdejene
Автор

Ema yene enate ene lijeshe huleme new yemaderigishe amilake yixebikeshe ewdishalewe ene lijeshe 😍😘😘 betam nafikeshignale yene birtate anchi neshe😍😘🙏

mehireteyeenato
Автор

እማየ ለደቂቃ እንኳ ባላገኝሽም እኔ ልጅህ ሁሌም ትናፍቂኛለሽ😭😭 ላላገኛቸው የእማና የዳድ ናፍቆት አልቻልኩም 😭😭😭😭😭

arsenal
welcome to shbcf.ru