Ethiopian Music : Getachew Hailemariam (Koo Yaa Daadhii) - New Ethiopian Music 2022(Official Video)

preview_player
Показать описание
Ethiopian Music : Getachew Hailemariam (Koo Yaa Daadhii) - New Ethiopian Music 2022(Official Video)

Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.

#minewshewatube #ethiopia #ethiopianmusic

Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔

Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2022: Minew Shewa Entertainment.
Рекомендации по теме
Комментарии
Автор

በጉጉት ስጠብቀዉ የነበረ ሙዚቃ ነበር... ጌቾየ አክባሪህ ነኝ!

MikoMikee
Автор

ይሄን በመሰለ ድምፅ ብዙ መስራት እየቻለ አድማጮቹን ብዙ የቀጣ: ወርቅ የሆነ ድምፅ ያለው ጌች ይሄ ዘፈን የብዙ ሰዎች ትዝታ እንደሆነ አስባለው ሁሌም አከብርሀለው ❤🥰❤❤❤

betelhemkifle
Автор

አንጀትን የምትበላና ትልቅ መልእክት ያላት የዕንጉርጉሮ የትዝታ ዘፈን ናት እኔም እናቴን አጥቻለው የዛሬ 3 አመት እናት ምንም ብትሆን አትጠገብም ወንድም እህቶቼ እናት ያላቹሁ ጊዜአቹሁን ተጠቀሙበት መለወጫ የላትም 😭 ደማችንም መልካችንም ባህላችን አንድ ነን im from Asmara Eritrea ትርጉሙን ባልሰማውም በውስጤ ግን መልሱን አግኝቸው ተዋህዶኛል ስንት ጊዜ ደጋግሜ ብሰማው አልጠገብ አለኝ ከነ አይኔ እንባ
" ኾ ያ ዳዲ " ኡፎይታን ያገኘሁ ነው የመሰለኝ ☝🙇😭
እናመሰግናለን ወንድማችን ጌቼ 🙏😍😇❤👍✅

rahelasmerinabelalifestyle
Автор

ትርጉሙ ባይገባኝም በጣም የምወደዉ ዘፈንና ዘፋኝ ❤ ረጅም እድም ይስጥክ እኛ በ90 ዎቹ የትግርኛ የኦሮምኛ ፕሮግራምና ሙዚቃ እያየን እየሰማን ነዉ ያደገው ነዉ አሁን ምን መዐት እንደመጣብን አላቅም ወደቀድሞ ሰላማችን ፍቅራችን መልሰን ፈጣሪ🙏

እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ
Автор

በአማርኛ ይዘፈንልን የምትል በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው እናት ለዘላለም ትኑር➽❤️❤️❤️❤️

ሰላም-አዘ
Автор

ድምፁ ከባህር ውቂያኖስ የሰፋ፣
በወላጁ ናፍቆት የኖረ በተስፋ፣
ህይወት የሚያደምቅ እንዳንተ አይጥፋ፡፡
ጌቾ አንተን በመድረክ አድምጦ፣
ሲያገኙት ድምፅህን ከተቀዳው በልጦ፣
ምን አይነት ተፈጥሮ በዚህ ልክ መቀደስ፣
ዘላለም በጅረት እየሞሉ መፍሰስ፡፡
ዋው ብያለው!

alemayehugebru
Автор

ኦሮሞኛ መናገር ሆነ መፃፍ እንዲሁም ማዳመጥ አልችልም ሁሌም ግን የጌታቸውን የኦሮሞኛ ሙዚቃ ስሰማ ውስጤን ጠልቆ ነዝሮ ሲሰማኝ ይታወቀኛል ። እረዥም እድሜን ላአንተ ተመኘሁ ጌች 🙏🙏🙏

-tube
Автор

የዘፈኑን ትርጉም ባላውቀውም ከክሊፑ እንዳየሁት እናትን ማጣት ያለውን ስሜት የሚገልፅ ሙዚቃ እንደሆነ ማየት ችዬአለሁ አሪፍ ስራ ነው🙏🙏፡፡ድምፅህ እኮ 100%👌👌👌

sabasileshi
Автор

ድሮ ይህን ሙዚቃ እናቴ ትወደው ነበር ይሄው ከ 12 አመት በሆላ እናቴ የለችም ሙዚቃው እንደ አዲስ ተሰራ ልብ ሚሰብር ነው😢

yonathangelanew
Автор

ጌታቸው ማለት በጣም ጥሩ ድምጽ ያለው ዘፋኝ ነው ቋንቋውም ባይገባኝም አዳምጠዋለህ ለምን እንደጣፋ አላውቅም ምናልባት ዘረኝነትን ስለሚጠላ መሰለኝ ጌቾ አትጥፋ

zizitino
Автор

ደጋገምኩት ግን አይጠገብም ሁሌም ምርጥ ስራ!!! እድሜህ ይርዘም

helenabubuti
Автор

እያለቀስኩነው ሁሌም የምሰማው የምኖረው ከአገር ውጪ ነው በጣም ነው የማደንቅ ፈጣሪ ይጠብቅ

berketdereje
Автор

የኔ አንጀት አርስ እስኪ እንደዚ እሚሰማ ሙዚቃ ከባድ ቢሆንም ደጋግመን አማራ ነኝ ግን ስሰማው ው ር ር የሚያረገኝ ነገር አለ እድሜህ ይርዘም

FitsumDebebe-rc
Автор

I am Amhara but i really love hearing this song you remind me my childhood ❤one love for us🙏

dawitgirma
Автор

ጌቼ ምን አይነት ወርቅ የሆነ ዘፋኝ እንደሆነ ከዚህ መረዳት ይቻላል… የአናት ፍቅርን በደንብ አድርጎ ገልፆታል… ግን እናቱ በህይወት ባትኖርም ለሌሎች እናት ላላቸው ግን ትልቅ መልእክት አለው ዘፈኑ ኑርልን…!!!

ethio
Автор

SIrba kana heddun jaladha.
Muka hoomi yaa sololo
Sololo qilensi raase
Dafi kootu yaa WBO ko
Sabake binensi nyaate !!!. GREAT OROMIA FOREVER ❤

dagipeter
Автор

እንዴት እዳለቀስኩ በ3 አመቴ ነዉ እናቴ የሞተችዉ አላሀ ጀነተል ፍርዶስን ይስጣት ❤❤❤❤

abdi-uziw
Автор

እዉተኛ ማንነታችንን ነው የገለፃክልን እድሜና ጤና ይስጥክ🤲🏿🇪🇹💕🇪🇷

ኢትዮጵያውያንትቅደም
Автор

የልጅነታችን ድምቀት አንተን አለማመስገን ንፉግነት ነው ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ተመኘሁልህ❤👈 obboleessa'koo eebbifamaa🙏👈

Nuredin_Reshid
Автор

ዘፈኑን ከልጅነት ጀምሮ በጣም እወደዋለሁ ጌች የራስህ እውነተኛ ታሪከ መሆኑን ከራሰህ ስሰማ ይበልጥ ወድኩት ዘመን የማሽው ስራ ነው ዘመንህን ይባረክልህ!!!

wendwesenfetene