Ziggy Zagana - Maritu Legesse - Tizitana Nafkot - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

preview_player
Показать описание
Ziggy Zagana - Maritu Legesse - Tizitana Nafkot - ዚጊ ዛጋና ማሪቱ ለገሰ - ትዝታና ናፍቆት - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
Ethiopian Music: New Ethiopian Music Video From Ziggy Zaga and Maritu Legesse ............Tizitana Nafkot: Don't Miss It!
#ethiopianmusic #nahomrecordsinc #ziggy #Ziggyzaga #Maritulegesse #tizita #tizitananafkot #ዚጊዛጋ #ማሪቱለገሰ #ትዝታናናፍቆት #amharicmusic #amharicsong #habeshamusic #habeshameme #habeshakemis #habash #nahomfavorites #habeshaunity #habeshanews #habeshahistory #habeshaprank #ethiopianmovie #ethiopiancomedy #habeshadress #habeshadrama #ethiopiandrama #ethiopiafilm #ethiopiaculture #etv #etvnews #ebstv #ebs #ebsnews #kanatv #ethio360 #ethio360media #ethiomedia #ethiomereja #ethiomedia #ethiopianhistory #lalibela #eritreanmusic #tigrignamusic #tigrignacomedy #tigrigna #awdamet #tigrignamusic #tigrignacomedy #amhariccomedy #oldamharicmusic #oldiesbutgoodies #oldamharicsong #eritreandrama #wolaytamusic #bestamharicmusic
Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright©2022: Nahom Records Inc
Рекомендации по теме
Комментарии
Автор

አይ ማሪቱ "የኔ እጣን" አወድሽን እኮ "" ዚጊ ምርጥ ነው እንደዚ ተጣምሮ መስራት ሁለቱንም ትውልድ ያገናኛል 💚💛❤

tonaworld
Автор

Big respect for him(zigi) too. How confident he is to think such masterpiece work with the legendary artist Maritu legesse.

solhortikiya
Автор

ዋው ደስ የሚል ቅንጅት እና የሚገርም የማይለወጥ የተፈጥሮ ድምጽ። ረጅም እድሜ ይስጥልኝ።

seblimine
Автор

በጨለማ ውስጥ ብርሃን የሚዘራ ጣፍጭ ሙዚቃ 🙏 እናመሰግናለን❤
Viva ማሪቱ😘

naod
Автор

እንደዚ የሚያምር ድምፅ እንዳለው ያስታውቅ ነበር👏👏👏👏👏👏👏😮😮😮😮😮viva maritu

abelberhanu
Автор

የአለማየሁ እሸቴ ድምጽ ነው የተሰማኝ። ለማንኛውም ትክክለኛ አቅምህ የታየው በዚህ ዘፈን ውስጥ ነው። ስለማሪቱ መጻፍ እንኳን ይቅርብኝ

kiraabigarotube
Автор

Hats off Ziggie!!! Ain't easy to hold your ground with a legend!!! 🌿🌻🌹

Iselassiei
Автор

ዋዉ እጅግ ልብን የሚሠርቅ የተስረቀረቀ የማይለወጥ የማይጠፋ የኢትዮጵያዊነት ድምጽ ዕፁብ ድንቅ ሥራ በርቱልኝ

psychoeditzz.z
Автор

ቅመም የሆነ ስራ ዚጊ big respect ጎበዝ ዜማ ደራሲ እንደሆንክ ስራዎችህ ያወራሉ
ማርየ ድምፅሽ ወይን ጠጅ ነዉ እያደር ይጣፍጣል እድሜ ይስጥሽ ።
እንዲህ therapy የሚሆን ስራ ጨማምሩልን
ዳይሬክቲንጉ አንደኛ ነዉ

mahitube
Автор

ትዝታን በትዝታ ለትዝታ ከትዝታ ግሩም ትዝታ ነው!!!

wepentowepento
Автор

Salute guys for your consideration of the legend Maritu.
Long live Maritu!!!

ermiasteshome-fele
Автор

ዋው በጣም ደስ የሚል ተስረቅራቂ ድምጽ ነው ያለህ በርታ ቀጥልበት ከዛ ስታይልህ ወጥተህ ኢትዮጵያዊ ዜማ ስታዜም በመስማቴ ደስ ብሎኛል

akalu
Автор

ዚጊ ወንድሜ ጋደኛዬ በጣም በጣም ይበል የሚያስብል ስራ ነዉ ሁሌም ታስደምመኛለህ ብርቅየ ኢትዮጵያዊ ዘፋኝ ነህ በርታልኝ

bilustar
Автор

wow ❤ ምርጥ ስራ እስኪ እንደዚህ ለጆሮ የሚጣፍጥ ስራ አቅርቡ ሁሉም አንደኛ ማሪቱ ዝጊ ምርጥ 👍

charientertainment
Автор

Ziggy በዚህ አጋጣሚ በጣም እደለኛ መሆንህን ልነግርህ ፈልጋለሁ ! ቆንጆ ስራ ነው ! አስተዋይ ልጅ ነህ

mamcalvert
Автор

ለመለው የተዋህዶ ቤተሰብ እንኳን ለደብረታቦር አመታዊ ክብረ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ሀገረ ኢትዮጵያን ሰላሟን ያብዛልን 💚💛❤🙏🙏🙏🙏

Beka_G
Автор

ፈጣሪን አመሰግን ከጥንት ከጥዋቷ
የባቲ የትዝታ የአንባሰል ከአንቺሆይ ንግስት ማሩቱ ለገስ ጋር አብረህ በመስራትህ

habtamumelese
Автор

Wow what a collabration! It's just an amaizing work! Great love and respect for both!❤❤ Zigi so wise and smart to work with the leaving legend Dr.Maritu. keep going both

lizaethio
Автор

በጣም ጥሩ የቅንጅት ስራ ነው ። ማርዬ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥሽ!!! የዘፈን የአልማዝ ፈርጥ ነሽ!!!

aschukuri
Автор

Oh my God. I love it. it's excellent work. I was expecting another melody from Maritu with another rhythm and was ready to fly.

melakuasrat