Teacher nigus 120 - Who are you?

preview_player
Показать описание
Learn about who are you @teachernigus
Рекомендации по теме
Комментарии
Автор

በጣምምም አመሰግናለሁ በቃ ከዚህ ቡኋላ ያንተ ተማሪ ነኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏

haymiandhaniyoutube
Автор

Wonderful lesson ...!!!
Keep up the excellent job!!!!

familybannas
Автор

ትቸር በጣም ተመችቶኛል ጀማሪ ነኝ እኔ በጣም ተቸግሬ ነበር ለምን ብትለኝ ደንበኛ ስጠየቀ አልሰማም ነበር እድሜ ና ጤና ይስጥህ ትቸር ንጉስ

yeshiworkkebede
Автор

The way you teaching is very good and calmed keep it up thanks

bemnettesfay
Автор

በጣም አመሰግናለው ዛሬ ገና ነው ያየውክ በቃ ከዚበዋላ ማንንም አልለማመጥም እንደምንም ሰባብሬም ቢሆን እለምዳለው ከማዳም ስራ ሳበቃ ቁጭ ብዬ መማር ተባረክ አባቴ

kwtkuw
Автор

Mash Allah good job my brother thank you so much my Allah bless you like it jeza kallah kyrane my brother

jamilajal
Автор

ዋው ዋው ቲቸር በጣም ተመችቶኛል በተለይ ጥያቄ እና መልሱ አካባቢ ሁሌም እንዲህ ብታደርግ ደስ ይለኛል ባአጭር ጊዜ ውስጥ የምንለምድ ይሆናል በጣም በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ እዴሜ እና ጤና ይስጥህ❤🙏

amethiopian
Автор

ቲቸር በጣም ነው የማመስግነው በአቅሚ እያስተማርከኝ ስለሆነ ጤና እና ደስታ እመኝልሀለሁ

wudasienegusie
Автор

ቲቸር በጣም ነው የማመሰግነው በፊት እከታተልህ ነበር እና አይገባኝም ብየ አቋርጨው ነበር መከታተል ከጀመርኩ ሳምንት አልሞላኝም ግን በጣም ለውጥ አለኝ መፃፍም መተርጎምም ጀምሪያለሁ በፊት ማንበብ ብቻ ነበር የማውቀው እድሜህ ይርዘም

zizuyoutube
Автор

ቲቸር ንጉሥ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥልኝ እኔ ዛሬ ነው ቻናልህን የተቀላቀልኩት እና እንግሊዝኛ ማወቅ በጣም ነው ምፈልገው በጣም ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ

mesifeker
Автор

mash allah good job my brother thank you so much my allah bless you like it jeza kallah

ShemsuEndris-exsr
Автор

በስራ ምክንያት ሁሌ ባልከታተልህም በማገኛት ሰዓት ትምህርትህን እከታተላለሁ በጣም ተለውጫለሁ በጣም አመሰግናለሁ ክበርልኝ አባቴ🙏🥰

ኤፍታህ-ፀሐ
Автор

Thank you teacher. I wish you a long life

mitikuewunetu
Автор

My name is Sara.
I live in awsa.

Thank you teacher nigus 💚💛❤

mm-hfpq
Автор

ዋው ትቸር ንጉስ ዛሬ ገና ኢንግልዘኛ ተናገርኩ ባተ ምክኒያት ❤❤❤❤❤❤❤

InattihunBelachew
Автор

የእዉነት በጣም ደስ እያለኝ ነዉ የተማርኩት አጠገቤ ያለህ እስኪመስለኝ አብሪህ ስል የምትሰማኝ ይመስለኛል አመሰግናለሁ። በዚሁ ቀጥልልን በጣም ተመችቶኛል።

mahidani
Автор

ቲቸርየ ኑርልን እዉነት ተለዉጫለሁ ትምህረቴን በማቋረጤ እየተቆጨሁ ነበር እድሜ ላተ እሂዉ እየተማርኩ ነው

ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፈኰ
Автор

Betame temchetonal ketelubet wedenotal fetari rejem edma yestelen

saada
Автор

Thank you teacher negus it's interesting god bless you.

debrelemma
Автор

ዛሬ ማታ የሚለቀቀውን እንግሊዝኛ ለ 10 ቀን የሚለውን ወይም 211ኛውን ቪዲዮ ይመልከቱ። በጣም ይማሩበታል።

teachernigus
welcome to shbcf.ru