August 28, 2024

preview_player
Показать описание

Рекомендации по теме
Комментарии
Автор

ሁፍ ❤ የተባረክሽ ዘማሪ ነሽ
እግዚአብሔር ሁልግዜም ባንቺ በኩል በመዝሙሮችሽ እንደተባሩኩ ነው
ለንቺም ለቤተሰቦችሽም መልካም በዓል መልካም አዲስ አመት ልልሽ እወዳለው

newsonlove
Автор

እኔ አላውቅም በቃ እንዴት ደስ እንደምትዪን በቃ እግዝአብሄር እንድንባረክብሽ የሰጠን ምርጥ ዘማሪ ነሽ ፍቅር ነህ እዉነተኛ የሚለው መዝሙር በጣም ነው ደስ የሚየለኝ በየጊዜው ነው የማዳምጠው አይሰለቸኝም ሳዳምጠው ፍቅር ነህ እውነተኛ የሚለው ቦታ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኪልኝ ሰላምዬ

RohobotT
Автор

Powerful & perfect song!!! This is what we expected from you, God bless you, my sis.

yaekobsefu
Автор

አሜን ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ የኔ ውድ እህት በጣም ልዩ መዝሙር ነው በደም ስር ውስጥ የሚገባ ተባረኪልኝ ❤❤❤

tadessetigist
Автор

በእውነት ስለ እንች ጌታ ይባርክ አሁንም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።

WotasaHankalo
Автор

You are so blessed stay blessed ❤❤❤❤❤❤❤I love you soooo much ❤❤❤❤❤❤❤❤

LidiyaYirgalem-bi
Автор

ብርክ በይ የአባቴ ልጅ በጣም ነው የምወድሽ ጌታ ይባርክሽ ❤

Roza-flwf
Автор

አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተባርክልኝ የኔ ልዕልት ❤❤❤❤❤❤

ቃልየደሙፍሬYouTube
Автор

Getan lije indanchi zamarii mahon naw mtfalgaw geta yibrksh inate❤❤❤

MesaiKebede
Автор

Tebarekilen Selu Yetewededsh Ehtachen….. Kezih Belay Kebru Yegeletebsh ❤❤❤

gracedamene