Abdu kiar - Yene Mar - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)

preview_player
Показать описание
Ethiopian Music : Abdu kiar - Yene Mar - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)

unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited

Copyright ©2016 Hope Music
Рекомендации по теме
Комментарии
Автор

ወይኔ ይህን ሙዚቃ እንዴት እንደምወደው እኮ ስለትጋበዝኩት ነው መስል ደጋግሜ ብስማው የማይጠገብ ነው ብርታልንንንን

yellowmurk
Автор

መሬዬምዬ ሁሌም አስታውስሻለሁ በዚህ ሙዚቃ የኔውድዋውውው ነው🥰

rahef
Автор

ዘፈኖችክ ምንም የሚወጣላቸው ነገር የለም ኤቢዲ የኔ ምርጥ ሠው

nanibest
Автор

ዋውውውው ቃላት ያጥረኛል ምርጥ ስራ ነው አብዱዬ ያምራል በዚው ቀጥል ይመችህ አቦ

hanaamare
Автор

ዋውውውው አብዱ የአራዳ ልጂ አቦ ይመቺህ በጣም ነው የሚያምረው
እሱ አ ብቻ አይደለቺም አንተም ተዋቶልሀል አንተም ታምራለህ በጣም ነው እምናመስግነው ስለዘፈንክልን የኔ ማር የኔ ማር

samungnote
Автор

አንተ እራስህ የኔ ማር የኔ ጣዝማ ነህ አብዱ ውድድድ ነው ማደርግህ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ የሰው ዘር አብዱዬ

aminaendris
Автор

May Allah bless you and your faith 🙏 because u r my Muslim Allah give you best destination

Siraged
Автор

ከአባት ጋር ሁኘ የምሰማው የነበረኩት ሰደተ ኣይንይጥፋ አባት ናፈቀኝ😥😥😥😥😥

ሜሮንይሪጋ
Автор

ኤቢዲ ምርጥ ሰው የአመቱ ወለላ ማር ሙዚቃ .የኔ ምርጥ ቃላት የለኝም የኔ ማር ሱስ የሆነብኝ ሙዚቃ ይመችህ

zedgeremew
Автор

Waw ye wude fikrgnay gebjaye new bezalye muzikaw wosetie siktel wudo fekirgnaye gabzognal so miss you !!!!

mekedienegnyabatienafakiec
Автор

I can't stop listening to this song ❤❤❤

misrakgobeze
Автор

My hear never get tired of listening this music 🎶🎶🎧

እሌኒ-በኸ
Автор

Meret jegena 1000 amet nuerelen enwedehalen❤❤❤❤❤❤

marybelen
Автор

ከ 8 አመት በፊት የዛሬን አያርገውና ውዱ ባለቤቴ ይጋበዘኝ ነበር ትዝታ ክፋቱ አመረሳቱ😭💔
ብቻ አልሃምዱሊላህ እኔም እሱም ሌላ ሂወት ነው ምንኖረው አልሃምዱሊላህ ጌታዬ መስመሬን ስላስያዝከኝ❤☝️💚💚

ABiy-psgy
Автор

ANTE eres neh abduker be EWUNET ye etiphiya lijoche 😍😘💔

eyerusalemeyerusalem
Автор

so
Who is that lady very respected? I just got a picture of a respected lady, with this lovely song.

selamawittt
Автор

Wow hager bet tztayen kesekeskbg
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

semuhabesha
Автор

ዋውውውው
ድምጽ ይመችህ አቦ
ዘፈኖችህ በጣም ይመቻል
በተለይ ስለ እናት የዘፈንከው ዘፈን
ሆድ ያስብሳል

እሌኒጋሻውበዛ
Автор

I can't Stop listening this music

gebremarry
Автор

ኣምሒር ኣችልምን ግን ዚከ ዘፈን በጣም መውደድ ኮ 🙄🖐🏿
2022 ዝሰማዕካያ like ኣግርጭው

mussietn
visit shbcf.ru