Heni Landa - Oya Boya - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

preview_player
Показать описание
Ethiopian Music : Heni Landa - Oya Boya - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

#HopeMusic #EthiopianMusic #HopeEntertainment

unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited

Copyright ©2022 Hope Entertainment
Рекомендации по теме
Комментарии
Автор

ሄኒ በእያንዳንዱ ስራዎቹ እየበሰለ የመጣ የዘመናችን ምርጥ የሀዲያ ድምጻዊ ነው፡፡ በተለይም የአሁኑ ሙዚቃ ግጥሙ ሙሉ በሙሉ በሀዲይሳ የተጻፈ መሆኑ የበለጠ አስደስቶኛል፡፡ ሄኒ ወንድሜ በርታ፡፡

irvnmedia
Автор

ቋንቋዉን ባላዉቅዉም የድምጹ ማማር፣የኬሮግራፊዉና የካሜራዉ ጥራት እጅግ በጣም አሪፍ ነዉ ምርጥ ስራ ለማዉጣት በደንብ እንደተደከመበት ያስታዉቃል በዚህ አጋጣሚ እጅግ በጣም ምርጥ ስራ ነዉ ደጋግሜ ብሰማዉ የማይሰለች ዘፈን ይመቻችሁ

eshetuadugna
Автор

"የባህላችን ልዩ የጥበብ አምባሳደር " ብዬ ብሰይምህ ያንስብሀል እንጂ የሚበዛብህ አይመስለኝም ልዩ የሙዚቃ ቅንብር ግሩም የውዝዋዜ ጥበብ ፣ እጅግ የሚደነቅ የቦታና የምስል አቀራረጽ እንዲሁም በጣም ከምታምር ቆንጆ ተዋናይት ጋር በመስራትህ ታላቅ አድናቆትን አስገኝቶልሀል !!!

tamirulema
Автор

ሀጋሬ ገብቼ
የሄንን ሙዚቃ ከፍቼ
ዘና ፈታ የምልበት ቀን ነው የናፈቀኝ።
በቃ ተመችቶኛልልልልልልልልልል።
ደገምኩት ደጋገምኩት ።

dawitgirma
Автор

I'm from Burundi 🇧🇮 I love music Ethiopian to much

bizozabishakanathan
Автор

ሄኒ ምርጣችን ኑርልን
የሀዲያ ዕንቁ!
ከቤራ የት ናችሁ ኑ እዚህ

daneav
Автор

wow araqa danamo galaxinomo heni kabecho በጣም ደስ ይላል ድምፁ ምርጥ የፍቅር ሙዚቃ በጣም ነው ውስጤን የባላኝ ሁሌም ሀዲያ የፍቅር የሰላም ሀገር ነች

samuel_arse
Автор

Heni Horiyyem danamo horiyyem tashammo!እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ!

zerihunaman
Автор

WOW እንዴ አድስ ደግሜ ደገግሜ ብሳማ ብሰማ አላጠግብ አላኩት አቦ ይመችህ ዬኛ ብርቅዬ እንወደሀላን

abtw
Автор

I really enjoy this music very good and peaceful thank you for sharing this amazing Music heny❤🤞

Nahommmmm
Автор

Wow heni geram new
Bertaln➙❤

ሰላም ፍቅር ለሀገራችን 💚💛❤️

degu
Автор

I am from uganda kampala i love ethiopian music like afro beat

muletube
Автор

እወዳችኋለሁ ሁላችንም በጣም ደስ ይላል ሄኖክ የኔ ምርጥ hadiya ossi itomoo 😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

oneethiopian
Автор

Wow ለአንተ ለማግልጽ ቃላት የለኝም ፩ኛ ነህ በእውነት ትችላለህ እንደት እንደመራው Afro bit በ ሀዲይሳ Sagarን እንደ አንተ አይነት ልጆችን ጌታ ያበዘልን! በርታ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን! #ሄና_ላንዳ
ባደዋች ከቤቾ

Tadedigaso
Автор

I.m from sengal
I love you Ethiopian this music it.s amazing

Africa
Автор

Makona Iyabayo!! I am from Senegal and I don't understand Hadiyis sagara. But I like it.

sinishawdegele
Автор

Issenno, o mechebee, e bee, e.
Ayyi siddenna
Oyya boyya lassesette
Ammi osse bassa ittammo.
Yaa heni love this music.

nahomaman
Автор

ወው በጣም ደስ ይምል ሙዝቀ ነው
ቀጥልበት ብዙ እንጣብቀሌን

demekemathewos
Автор

አሪፍ ስራ ነው በጠም ነው የወደድኩት በምሊዮኖች መተየት ያለበት ስራ ነው በርታ bro ከንተ ብዙ እንጠብቃለን👍👍👍
Baagadine oto bade
Tiraami shashooge.. nice

ተሸለአያለ
Автор

Wanna killing my hunger, I love Ethiopian music died

balaaliedo
visit shbcf.ru