#ethiopia #habesha #tiktok #funny #tiktokethiopia #ethiopiatiktok

preview_player
Показать описание

Рекомендации по теме
Комментарии
Автор

ፀጉረሽን ሳይሆን እጂሽን ነበረ መቁረጥ የነበረብሽ😅😅😅እየበሉ ፀጉረ መካት አይደብረም

shishigshishig
Автор

ሢጀመር ምግብ እየተበላ ፀጉር አይነካም ደሞኮ በምበላበት አጇነዉ

merong-gw
Автор

ዋዉ 😮😮😮 መላጣዉ በጣም አምሮብሻል እንቁላል ነዉ የመሰልሽዉ

Fentanesh-vn
Автор

የታየውሁላአይደረግም. ይደረጋልታልሽ የለሊቱንም አሳይንየምር ሲያስቸግር እደትእደምታረጊው😂😂😂😂😂😂😂😂ማለቶእደት. እደሚያረገው. 😂😂

ኢክራም.ሙሀመድዩቱብ
Автор

እኔ በልጅነቴ ማለት 14 አመት አስኪሞላኝ እንደዚህ ነበርኩ ትንሽ አሳድግና ሲያስቸግረኝ እላጨዋለሁ😆😆 እርፍ ደስ ሲለኝ ነበር

ፈተናየህይወትማጣፈጫነዉ
Автор

ወይኔ በላቸው ማነው ሰውየው ማለቴ ማናት😂😂😂😂😂😂ሰይፉ ፋንታሁን ወንድም አለህ ለካ

EtholoveSeewt-cjrj
Автор

መምህራችን መምህር መዝገበ ቃል ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን ርስቱን መንግሥቱን ያውርስልን አሜን

እግዚአብሔር አምላክ የቅድስት ቤተ ክርስቲያን የሃገራችን ኢትዮጵያን ትንሣኤ በቅርብ ያድርግልን አሜን

semayatyoutube
Автор

እኔ የዉጭ ሀገር ዜጋ ቢሆን ኑሮ ባልሽ ጠጉርሽን ጥቅልል አድርጎ ያሲዝልሽ ነበር ወይም ምግቡን ያበላሽ ነበር አይ የሀገሬ ወኝዶች ጥሏት ጥርግ አደረገው 😂

DhjHhj-id
welcome to shbcf.ru