Selam Desta 'Fitsum Alaferem' Dink Sitota 2016/2023

preview_player
Показать описание
Selam Desta "Fitsum Alaferem" Dink Sitota 2016/2023
Рекомендации по теме
Комментарии
Автор

የክርስቶስ የመስቀል ሥራ እንዲህ በግልፅ ቋንቋ ስዘመር ነፍስም አልቀረልኝም😭😭😭❤❤

yaikobunofficial
Автор

ደሙን ይዞ ገባ ወደ አባቱ
አወረደ ከላይ ምህረቱን
አመፃችን ሁሉ ተወግዶ
ተቆጠረ በኛ ላይ ፅድቁ❤️❤️

mikiyastesfaye
Автор

መስማት ማቆም አልቻልኩም ይህን መዝሙር ምን አይነት ነገር ነው ....uffff ሰለም እንደ ስምሽ ሰለም ነሽ ዘመንሽ በኢየሱስ ስም ይበረክ🙏🙏🙏 እስት የምትወዷት👍

ABIABINI
Автор

😭😭😭😭ምን አይነት መገለጥ ነው በጌታ አልቻልኩም ፀጋ ይብዘልሽ !!!

DegefuTamire
Автор

ስለ ኢየሱስ ለማዉራት አናፍርም ሚክንያቱም እርሱ ስለ እኛ እርቃኑን ስታይ አላፈረምና።

MihretuTesfayeJiso
Автор

“ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።”
— ሮሜ 1፥3-4

Haset
Автор

አለም ሀሉ ሊያውቀውና ሊያምነው የተገባ የእግዚአብሔር እውነት ይህ ነው ያዳነን ስሙ ከፀሀይ መውጫ እስከ መግቢያ ለዘላለም የተባረከ ይሁን

tesstefera
Автор

ስለ በደላችን ደቀቀ ስለ ሃጥያታች ሞተ በመገረፉ ቁስል ፈወሰን እየሱስዬዬዬ🙌❤

makiasefa
Автор

ነፍስን የሚያረሰርስ መስቀሉን በልባችን የሚስል አምልኮ እግዚያብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ❤

zekariassolomon
Автор

ኢሳይያስ 53:6 እኛ ሁለችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወዳ ገዛ መንገዲ አዘነበለ፣ እግዚአብሔር የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ።

siyumzebdiyos
Автор

እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ይህ እውነት ሁሉ ግዜ ለነፍሳችን ይግባ!!😢😢😢😭😭😭😭ይህ ለእኔ የተከፈለ ዋጋ ነው።

AkliluDana-fhlu
Автор

ቅመሟ ቅመምት ጣፋጯ የተባረክሽ ተወዳጇ ሰሊዬ ይጨምርልሽ በረከታችን❤

BetsegawD
Автор

በበደላችን ብዛት ያለፈረብን፤ ትሁት አባት የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ!

naolgezahegn
Автор

ምን አይነት መንፈስ ነው 😇???? በእንባ ነው የሰማሁት
ሰላምዬ ተባረኪ መዝሙሮችሽ ለኔ ብቻ እስኪመስሉኝ ድረስ ይነኩኛል። ተባረኪ

anenimeseret
Автор

የክርስቶስ ወንጌል የእግዚአብሔር የማዳን ኃይል ነው! ሰላም ደስታ በዝማሬዎቿ የእግዚአብሔርን የማዳን ኃይል ስለምትዘምር ጌታ ይመስገን:: ወደዚህ ብርሃን መምጣትና በኢያሱስ ብቻ የሆነን የዘላለም ተስፋ መጨበጥ የእግዚአብሔር የፀጋው ን ብዛት ያሳያል:: ኢየሱስ ፍፁም አልፈረም! በወንጌልም አናፍርም!!! Forever grateful to be ministering with you all. 🙏🏾

EtanaDisasa
Автор

“ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።”❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💘💘

amanueldesalegn
Автор

በዚህ ብዙ ስርዓት የሌላቸው ድምፃችን ብቻ ይዘው የሚመጡ የዘመኑ ዘማሪዎች በበዙበት ጊዜ አንቺን ማግኘት ብርቅ ነዉ። ተባረኪ ተባረኪ

sisaydaniel
Автор

ይህ ሚስጥር በኢየሱስ ላለን ለኛ ነው የተገለጠው እንዲህ ያለ ፍቅር ያለ ስስት ለገለጠልን ለእግዚአብሔር በግ ክብር በላይ በሰማይ እና በታች በምድር ሙሉ ይሁንለት።

ሰላምዬ ፀጋው ይብዛልሽ❤❤❤ ድንቅ ቀን ይሁንላችሁ ለሁላችሁም

TigistMengesha-gurn
Автор

Beras Kilu mender yefesew demu nitsu nw
Yalewanos yalebegoch dem yalemin bedel terege
Demun yizo geba wedabatu
Afese kelay miretu ametsachin hulu tewegido tekotere begna lay tsidquu ❤❤❤❤❤❤ betam yemiwedew mezmur inna zemari tebareki selamiye geta kezi belay yezimare menfes yafesibish

halaleuya
Автор

አሜንንንን፣አሜንን፣አሜንን፣አለፊራም ሰለአባቴ ለማውራት ኢየሱስ ጌታነውውው ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ 😢😢😢📚📚📚📚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏📚📚📚📚📚🥰

Home-mivr