EBS Special New Year Show With Girum Ermiyas: Aregahegn Worash/ Madingo Afework

preview_player
Показать описание

Рекомендации по теме
Комментарии
Автор

Aregahgn the best. You are always evergreen! .. .amazingly Your vocal is the same after all these years. Happy to watch you here.

Rasdashen
Автор

Wow aregahen i love your songs and your voice enkuan adereshtuh ethiopia🇪🇹 much love from eri🇪🇷

Lealti_
Автор

የአመት ሰው ይበላችሁ እኔም በአልን ስልኬ ላይ እያሳለፍኩ ነው
ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢😢

ሪችሀበሻዊት-ኈሰ
Автор

እንካን ኣደረሰን የ ኢትዮ ህዝብ።Sorry i can not speak Amharic .i love Ethiopian people from Eritrean 🇪🇷💖🇪🇹💖💜😚😙👍☝️

teddyonelove
Автор

በእውነት ቅን ሰው ግሩም እግዚአብሄር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ ሀገር ወገኑን ወዳድ ጀግና ነው አመሥግኑልኝ ኮመነታተሮች pless gerume 😍😍😍

ሰሎሜሸዋረገድ
Автор

ግሩሜ ስወድህ ስለ ሁለቱ ሰዎች ያወራሃት ቁምነገር ውስጤ ገብታለች እግዚአብሔር አምላክ ያድርግልን አጥር ቀርቶ ድልድይ የምንሰራ ያድርገን

azebgetachew
Автор

አረጋህኝዬ ምን እደምል አላቅም ስለሱ በጣም የምወደው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከነሙሉ ቤተሰቦችህ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ኦርጅናል ድምፅ ምንም እከን የሌለው አቦ የድሮ ዘፋኞች ኑሩልኝ እዴት እደምወዳችሁ ያመት ሰው ይበለን መልካም በአል

lidiyaazerihun
Автор

ማዲጎወ ስወድህ እውነት ሁላችሁም ምርጥ ናች መልካም አዲስ አመት

masreshaenyew
Автор

አረጋሀኝ ወራሽ አቤት ዲምፅ እስቲዲኦ የተቀረፀ እስከሚመስል ዲረስ ነው የተጫወተው በናተ ዘመን ካሉ ዲምፃውያን ማንም አይደርስም

ሀዩሀበሻ
Автор

One of the most beloved vocalists of all time. What an original you are. GBY Aregahegn.

enku
Автор

WOW GONDER!! wow Mandingo!!
What a lovely voice!!
Bravo Madingo.

demelawembeale
Автор

አርጋህኝ በጣም ከማድንቃችው ድምጻዊያን ውስጥ አንዱነህ ልጅ ሆኜ ለድብትር መገዛ ብር ሲስጥኝ እኔ የምግዛው የአርጋህኝን ና የነዋይ ድበበን የሙዚ ካሴት ነበር እና እናቴ በጣም ትናድድና ቴቡን ስብርችብኝ እኔም እምገላይ ስሄድንኳን ዝፍናችውን ስስማ ቆሜ አዳምጥ ነበር መቼም አርሳውም።

ሲኖሪታነኝ
Автор

ዋውውው እደት ደስስስ ይላል ኢትዮጽያ ዊ መሆን መታደል ነው እግዚአብሔር በሀገራችን ጠብቅልን አሜን ያመት ስው ይበለን

zrfedemse
Автор

ዘፈን ብዙ አላዳምጥም የማዲጒግን ውስየነው የኔ ማር ጣፍጭ ድምፅ

maryamtiwenhaderkakfuekeye
Автор

ግሩሜ ለኔ የተለየህ ነህ አላህ ይጠብቅህ በተለይ በበጎ አድራጎት ላይ ያለህከፍተኛ አስተዋፅኦ የበለጠ እንድኮራብህ አድርጎኛል ሰላምህን ያብዛልኝ ግሩኔ የኢትዮጽያ ምርጥ

ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጰፈ
Автор

Wow new girume madingo aregiye Betam new miwedachu thanks inkuan aderesachu melkam beal

hayatiruhii
Автор

ግሩሜ በጣም ነው የምወድህ አረጌ የሚገርም ድምፅ ዘመን የማይሽረው ነው ያለህ መድረክ ላይም ካሴትም ላይ አንድ አይነት ታድለህ

hanaayalew
Автор

አረጋኸኝ በጣም እወድሀለሁ እድሜና ጤና ይስጥህ ግን ዘፋኝ መንግስተ ሰማያት አይወርስም ተብልዋል #ለንስሀ ያብቃህ ሁላችንም ለንስሀ ያብቃን የኔ ቆንጆ ውድድድድድድድ

haleluyatube
Автор

ዋውውውውውው አቦ ይመቻችሁ ሁላችሁንም ከልብ ነው የምወዳችሁ
በፊልም ግሩሜ እውነት በጣም በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ
አረጋህኝ &ኒሞሪየ ባተ ብቻ ነው የሞላው
ማድጎየም በቃ እረ ማነን ብየ ማነን ልተው ሁላችሁንም ውድድድድድድድ

መሲቆንጆየራያዋመሲ
Автор

ዋው አረጋህኝ መቸም ብሰማው ማልጠግበው ሙዝቃ ሁሉንም እወዳቸዋለው ዋውውውው ብዙ ትዝታ በዝህ ሙዝቃ

wowbetameyamiraltigistetaf