Beza Samuel New Amazing Mezmur 2016- YEHIWOTE MESRACH

preview_player
Показать описание
Beza Samuel New Ethiopian Mezmur
Music : Destahun yakob
Mixing: Bereket Endale
Cinematography: Eftah Tsegaye (Kadosh Films)
Backroud Voice- Teddy Tadesse

unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited

Copyright ©FraBek125
Рекомендации по теме
Комментарии
Автор

መዝሙርሽን ቁማር እያጫወትኩ ደጋግሜ እሰማው ነበረ አሁን ግን በጌታ ነኝ አንቺን ጌታ ይባርክሽ።

abdiboru
Автор

እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም የምወደው ይሄን መዝሙር ተባረኩ

birukititesfaye
Автор

ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህን መዝሙር በጣም ውድድድ ነው ማደርገው ። ክርስቶስ ይባርክሽ

ቲጂፍቅር-ቀየ
Автор

እኔ እኮ መዝሙሩን እወደዋለው እግዚአብሔር እስካወደሰ ድረስ ተቃውሞ የለኝም...እልልልልልል, ....የኦርቶዶክስ እምነት ስለሆንኩ ነው

jujuyejujuka
Автор

በኖርኩባት በዚህ ጢቂቷ ዘመን
ብዙ አይቼለዉ ወጪ ወራጁን
አንዱም አያዛልቅ ዉበት የለበትም
እየሱስ አንተ ነህ የሕይወቴ ድምቀት
የህይወቴ ድምቀት የህይወቴ የሕይወቴ ድምቀት

ነጌመልካምይሆናል-ኈዀ
Автор

I am Orthodox Tewahido follower.
If it is must to be Protestant followers to love this gospel song, then, what it mean that i used to hear it 10 times a day?
God bless you more!!!

tolassaalemayehu
Автор

እኔ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ ነኝ ቢሆንም መዝሙሩ ክርስቶስን ማመስገን እስከሆነ ድረስ አወድሳለሁ ክብር ለእርሱ . ዲስ ላይክ ያደረጋችሁ በሰላም ነዉ ? ማን እዩ አላችሁ ? ብቻ ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ

SaraSara-trco
Автор

I am Orthodox, but i love this blessing music Eyesus is my strength for ever thanks for everything

abrahamblata
Автор

በአዘማመርሽ ውስጥ "ጌ•••ታ••"የሚትይው የድምጽሽ ቅላጼ በጣም ድንቅ ነው። አሁንም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ቤዛ!

FekaduAyele
Автор

እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ቢሆንም ማመስገን እስከሆነ ድርስ እኔ አመሰግናለሁ ጌታ ይባርክሽ

የኔሀበሻ-ዀጘ
Автор

Hi, Iam a Kenyan but I love Ethiopian Gospel Songs, even though I don't understand the language.

harunmigwi
Автор

I’m Ortodox I love all mezmur that give glory to Jesus Chris

SUSLOVE
Автор

I am orthodox i like it, for the praise of Jesus of Nazrate

jijijojo
Автор

You're right dear Mansur. I'm Coptic Christian from Egypt and I love your traditional genuine hymns and dance of your orthodox church. Yet, if you're strong enough in your faith, you can hear whatever you like without your Orthodox faith got affected !

mohebmaher
Автор

እልልልልልልል ጉብዝናዬ ዘመኔ ያንተ ነውና የእኔ የምለው የለኝም አሜንንንን እየሱሴን መምሰል ይሁንልን እሰይ እርሱን ለመምሰል ተጠርተናል እልልልልል እህቴ ተባርኪልኝ እየሱሴ ተባርክክክ አባብዬ እንዳው ምን ልሁን ምን ላርግህ ውድድድ አርግሀለሁ በፍቅርህ ተነደፍኩ እንኳን ያንተ ሆንኩኝ

bltanyagetachew
Автор

Hey, if you are reading this comment, I love you because you are worthy of love ❤️!

selamsimon
Автор

Am Eritrean I don’t understand the whole thing but I love the song nay the lord bless you all ❤️❤️❤️❤️🙏

rainarey
Автор

Beautiful voice! thank you for glorifying God with the gift He gave you.

VictoriaH
Автор

Even know i'm Orthodox but in love with this Gospel Music

paulosmario
Автор

አሜን አሜን አሜን አሜን
ከነ ነው የነ ነው የምለው ምንም የለኝ ሁሉ ከሁሉን ቻይ ከሆነው ከኤልሻዳዩ ነው ጌታ ይባረክ

tigistaldo