ela tv - Jacky Gosee - Norshal Endee - New Ethiopian Music 2019 - [ Official Audio ]

preview_player
Показать описание
" New Ethiopian Music 2019 "
ela tv production - Jacky Gosee - Norshal Endee

Lyrics - Jacky Gosee
Melody - Jacky Gosee
Arrangement - Tamru Amare

℗ © ሰላም ነዚ ቪድዮ ካብዚ ዳዉሎድ ምግባር ን ኣርቲስ ብዙሕ ጉዳት ሲለ ዘለዎ ብክብረትኩም ካብዚ ቻነል ነዚ ቪዲዮ ዳዉሎድ ምግባር ምዝርጋሕን ኩልኩል እዩ።
℗ © Copyright: Ella Records. Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.

New Ethiopian Music 2019 - New Tigrinia Music 2019
Snapchat @ Ella_records
#elatv #eritreanmusic #ethiopianmusic #tigriniamusic
Рекомендации по теме
Комментарии
Автор

ኡፍፍ መስታወስ የማሊፈልገዉን ነገረ አሲታወስከኝ እማዬ ነብስሽን በገናት ያኑረልኝ🤦‍♂️🥹💔💔

Lijmabirati_man
Автор

"ቀልጠሻል እንደ ሻማ :
አብርተሽ የኔን ጨለማ: "
ትልቅ ክብር ለእናቶቻችን, እድሜና ጤና ይስጥልን, ያረፉትንም የሰማይ ቤታቸውን እጅግ ያማረ ያድርግላቸው 🙏🤲🙏

selamlehagere
Автор

ኡሚ የኔ ከርታታ ሁሌም ሳይከፈሽ ኑርልኝግን ናፍቀሽኛል እኮ💔💔😥😥😥

LoveLovethe-ve
Автор

እማ የኔ እናት ኑሪልኝ ላዛላላም እዎድሻለው ❤❤❤❤❤❤❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹

SolomonegabureErimi
Автор

መቼ ኖርኩኝ አልኖርኩም ተመስገን ልበል የባሰ ይኖራል ፈጣሪ እንዳይቀየመኝ❤

senikebede
Автор

ታናሽ ወንድሜ የጋበዘኝ ሙዚቃ የኔ ትንሽ በጣም እኮነው እምወድህ❤❤❤❤❤

AlmazAlmaz-ysff
Автор

Abeeeet Sint gize semahut yihen zefen, thank you Jakie

selamlehagere
Автор

That is for my mom and dad tnx jacky 😀

eyosihenok
Автор

ማስታወስ የማልፈልገውን ነገር አሥታወሥከኝ እማ ላንቺ ነብስሽን በገነት ያኑርልኝ

yenegirma
Автор

እናቴ የኔ ምርጥ እናት ሁልጊዜ ኑሪልኝ
እሷን አደራ 💗💗

ቤቲቲዩብቤቲ
Автор

Amazing 👏 sounds 👌 & sweetheart ❤️ love 🎵 no words 💖 ❤️ ♥️ 💕 💗 💓 💖 ❤️ ♥️ 💕 bravo Jack

kiduse
Автор

እዮባዬ የኔ የልቤ ሠው ግብዣህን እኮ ስወድልክ የኔ ናፍቆት ከፍቶህ እዳላይ 😭😭😭😭💔💔💔💔💔

MaMa-ezuc
Автор

ጃኪ ስላተ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል አጀቴን በላኸው ምንም ማለት አልችልም

vucuc
Автор

አባዬ አባ የኒልዩ አባዬ ክብሬ ጋሻዬ መመኬዬ ኑርልኝ በደህና እወድሀለሁ

eyeruseyerus
Автор

ኧረ ጃክ music ሁሉም አንጀቴን በላው
በተለይ እንዳሞራው የምትለው ዘፈንክ በጣም
ነው የወደድኩልህ ሁሉም ስራህ በጣም አሪፍ
ዘፈን ለወደደው ነው ኖረሻል እንዴ ሀገሬ። ግጬኝ ሁሉንም የወደደው ።

መቅዲነኝስደተኛዋየድንግል
Автор

yene wide ehit yehan gabezagnalchi yalekesekutin aleresawem

tizetabelayhun
Автор

le inate yideresilign tnx...jacky...yene mirt...your the best for

nigatuermias
Автор

It's for our mother's music for sure😢😢❤❤

abare
Автор

እሱን አደራ አመላኬ !!!! ይሁን ለእናቴ!!! ያለሷ ምንም ነኝና

lamrotlamri
Автор

እናቴን አደራ ማማዬ ለኔ ስትይ ስንት ስቃይና ስንት መከራ አይተሻል እማ የኔ ብርሀን ሺ አመት ኑሪልኝ

djhdhhjk
visit shbcf.ru