Azeb Hailu 5

preview_player
Показать описание
Azeb Hailu Official ©
አዜብ ኃይሉ ቁጥር አምስት ሙሉ አልበም

00:00 በመጀመሪያ
6:24 እናመልክሃለን
11:48 በዙፋኑ ላይ
16:45 ሰላም ነው
23:11 በስምህ ውስጥ
29:30 አንተ ትልቅ ነህ
33:55 መድኅኔ
40:59 ተነሳ
45:08 እረኛዬ
50:32 ምስጋናው ይታወጅ
54:49 ላምልክህ
1:00:33 ለምን እፈራለሁ?
1:05:01 በርታ
Рекомендации по теме
Комментарии
Автор

አዜብየ መዝሙር መሳይ ጭፈራ በዝቶ ጌታችን እየተስደበ እኛም እየተሽማቀቅን ባለበት ጊዜ በዘመናች ካሉ ጥቂት ቅሬታወች አንዷ ነሽ አሁንም ጸጋ ይብዛልሽ።

habatamhabatam
Автор

ይህ ከጌታ ተነድሎ የተሰሠሽ የዝማሬ ምንጭ አሁንም እንደ ቡዙ ጅረት ምድሪቱን ያጥለቀልቅ ጌታ ይባረክ።

bezabihl.kebede
Автор

Nigarulign mardo latalate yemelew mezmurish wadageta simata lmajamaria yesamahut new. Anchi birk yeEgzabher Set Lij 💗💗💗💗💗💗💗💗

kebeneteressa
Автор

እግዚአብሔር ይባርክሽ፥ ይጠብቅሽም፤ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልሽ፥ ይራራልሽም፤ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንቺ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥሽ። ዘኍል 6:24
በዝማሬሽን ሁሉ ትውልድ ሁሉ እየታነፀበት ነው።

Talk-about-Life
Автор

* AMEN ! MAY THE GREATEST LORD OF JESUS CHRIST FOREVER BLESSING YOU AND PROTECTING YOU FOREVER, AMEN !!!

* JESUS IS THE MIGHTY OF THE LORD !

GirmaAbebe-pr
Автор

ወደጌታ ያመጣኝ የአዜብ ዝማሬ ነው ዘመንሽን ይባርክ ፀጋ ይብዛልሽ

ZenebechTesfaye-zr
Автор

አዝት የንችን መዝሙሪ ስሰማ ዉስጤ እረካታ ይሰመኛል ዘመነሽ የተበረከ ይሁን

solomonbeyene
Автор

አንቺን የሰጠንን እና የፀጋሽ ባለቤት የሆነውን ጌታ እባርከዋለው አዜብዬ እወድሻለሁ❤

tigistbirru
Автор

Amen Amen Amen Egzaibher Zamanish Yetabareke Yehuni Tabareke Enen konjo ❤❤❤❤

tigestermayse
Автор

አሜን መጀመሪያና መጨረሻ አልፋና ኦሜጋ ፊተኛና ኋለኛ ለሆነው ለእግዚአብሔር አብ ለእግዚአብሔር ወልድ ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ክብር ይሁን። የከበረው ስላከበርሽው
ጌታ ዘመንሽ ይባርክ

godlovesyouthroughjesus
Автор

አሜን አሜን አሜን ክብር ልኡል እግዚአብሔር ይሁን ከብዙ ከማቀዉ ከማላዉቀዉ የክፉዎች ወጥመድ ተጠነቀቀልኝ ጠበቀኝ አሜን አሜን አሜን

SimretBogale-nupe
Автор

* ALL THE MIGHTY OF THE LORD FOREVER WITH ALL THE JOYFUL WITH ALL THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!

*ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !

GirmaAbebe-pr
Автор

እህቴ አዜብ የአንቺ መዝሙር ሁሌም ጌታ እየሱስን እንድናይ ና ለእርሱ እንድንገዛ የሚያበረታታን የተቀባ ዝማሬ ነው ዘመን አይሽረውም ሁሌም አዲስ አዲስ ነው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በነገር ሁሉ ይባርክሽ

sosnatadesse
Автор

* JESUS IS THE MIGHTY OF NAME OF THE LORD WAS LIFTED UP ME AND HERE I AM THANKFUL FOR HIM FOREVER, !!!

GirmaAbebe-pr
Автор

* I AM SO THANKFUL TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOR EVERYTHING !!!

* MAY THE LORD OF JESUS IS BLESSING, PROTECTING ALL THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!

* ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !

* I GREATLY THANKFUL FOR ALL OF THE ETHIOPIA 🇪🇹 ✌️ FOREVER !!!

GirmaAbebe-pr
Автор

* I SAY, AMEN TO GLORY OF THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!

* ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !

GirmaAbebe-pr
Автор

* I SAW THE JESUS GLORY WHEN HEALED MANY PEOPLES IN MY HANDS IN DJIBOUTI 🇩🇯 !!!

* I AM GIVING TO THE LORD OF GOD FOR RETURNED ME AND SHOWS ME IN 6-YEAR AND HIS MERCY AND GRACE RELEASE ME FOREVER, AMEN !!!

GirmaAbebe-pr
Автор

* I AM NOT FEAR ANYTHING ABOUT MY LIFE NOW AND THANKS THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!

GirmaAbebe-pr
Автор

አዜብዬ ዘመንሽን ጌታ ይባርከው ባንቺ ጌታ የገለጠውን ክብሩን እንደገና ጨምሮ ጨምሮ ይግለጥልሽ ባንቺ አገልግሎት ህይወቴ ተባርኳል ስፊ ብዢ ምድርን ውረሺ

dddrrr
Автор

አዜብዬ በረከታችን ነሽ ተባረኪ ፍፃሜሽ በጌታ ፊት ያማረ ይሁን እወድሻለሁ የኔ እህት።

samriredi