Mahmoud Ahmed - Muziqa Deg Nesh

preview_player
Показать описание
00:00 01. ሙዚቃ ደግ ነሽ
07:18 02. ተይ ምነው
14:29 03. ዘመዴ
23:25 04. ሸጊቱ
30:23 05. ባቲ
37:43 06. እየው ደማሙ
45:23 07. ትዝታ
53:03 08. ብርቱካኔ
Рекомендации по теме
Комментарии
Автор

ይሄንን አምሳያ የሌለው እንደማያቌርጥ ጅረት የሚፈስ መረዋ ድምፅ የማሙ ባይሆን ከየት እናገኝው ነበር ።
አንዳንዱን ዜማ ሌሎችም አዚመውት ወድጄላቸዋለሁ ፣ ባደምጠው ባደምጠው የማሙ አምሳያ የሌለው ለዛ አለው። ይታደሉታል እንጂ እይታገሉትም ይሉታል ይሄ ንው። ማሙዬ ስለ ድንቅ ስጦታዎችህ አከብርሀለሁ አደንቅሀለሁ እጅጉን አመሰግንሀለሁ ።
የኔ ዛር አንተን አንተን ነው የሚለኝ ፣ የዜማ ጣኦቴ ሆነሀል።

danielshiferaw
Автор

Yehe zefen mestawesha yeabatie asmera lay gashiye Betam yemiwedo zefa new ❤

asmerabelojomen
Автор

ጋሸ የኔ ንጉስ የኔ ደስታ ብወድህ ብወድህ ብወድህ አያልቅም❤❤❤❤❤ አፕሎድ ያደረጋችሁልንም ተባረኩ ፈልጌ ፈልጌ ያጣኋቸው ሙዚቃወች ናቸው በብዛት😍😍😍

ሲጳራ
Автор

Please mention all the music zema and gitim derasi, , plus the composer, , bc it is among the top album in eth, , , which you don’t get anywhere

addisle
Автор

Thank you again Edime, I can't get enough of these cassettes, they are really beautiful!

alarmvogel
Автор

I was looking for this album thanks for uploading

holbrook-ulcf
Автор

ስባዝን የነበርኩበትን አልበም አገኘሁት...ምስጋናዬ ከአክብሮት ጋር ነው !!!

wodechatube
Автор

This Ahya YouTuber should write the details of the song before uploading. Release date, zema derasi….

josua
Автор

ይህ ስራ በይልማ ገብረአብ አስተባባሪነት ግጥም ደራሲነት አና ዜማ መራጭነት (አብዛኛዎቹ ሀገራዊ ዜማዎች መሆናቸውን ልብ ይሏል) በጋሽ ዳዊት ይፍሩ ኪቦርድ ተጫዋችነት የተዘጋጀ መሆኑን ለሥራው ቅርበት የነበራቸው ሲናገሩ ይደመጣል ……..

yonasgudu
Автор

Please mention all the music zema and gitim derasi, , plus the composer, , bc it is among the top album in eth, , , which you don’t get anywhere

addisle
welcome to shbcf.ru