Ephrem Amare - RORA (Official Video) | Ethiopian Tigrigna Music

preview_player
Показать описание
New Ethiopian Music 2020 by Ephrem Amare performing his latest Tigrigna Guayla single RORA. Enjoy and don't forget to subscribe.
© 2020 Admas Entertainment. All Rights Reserved.

#AdmasMusic #AdmasEthiopia #AdmasTigrigna #AdmasEritrea #EthiopianMusic #EritreanMusic #TigrignaMusic #RORA
Рекомендации по теме
Комментарии
Автор

አሪፍ ሙዚቃ ነው ወድጄዋለሁ በርታ ፡፡ፈጣሪ አምላክ ጠብን, መገዳደልን, ዘረኝነትን አጥፍቶ ሰው በሰውነቱ ብቻ የሚከበርበትን ዘመን ይስጠን ሰላምን ፍቅርን አንድነትን መረዳዳትን መተዛዘንን ይስጠን፡፡

dawittsigeofficialchannel
Автор

I'm somali and efrem amare is my favorite artist, I once watched him life performance in addis addika building, yow bro efrem music rocks addis night clubs, i miss addis.

Celebrities_
Автор

ውድ ተዋህዶዎች እንኩዋን አደረሳችሁ እኔ ጎጃሜ ነኝ ተወልጄ ያደኩት ኦሮሚያ ነው ባሌ ኦሮሞነው ትግሬዎች ደም ደምስሬ ናችሁ ቋንቋውን ባልሰማም በጣም ነው እምወዳችሁ እባካችሁ በዘር በብሔር እሚትባሉ ልብይስጣችሁ

Galaxy-vfpj
Автор

EPHREM! እኔ ትግሬኛ ሙዚቃ አዳምጨ አውቃለሁ እወዳለሁም፣ ሮራ ግን በጣም ስሜቴን ተቆጣጥሮት ላለቅስ በአይኔ እምባ ሞላ! የሚገርመው ትግረኛ አልሰማም አልናገር እጅግ እጅግ ግሩም ድንቅ ነው! ረዥም እድሜ እና ጤና ተመኘሁልህ! ሌላ ምንም አልልህ ይህ ብቃትህ በእርጅና ሳይቀንስ እባክህ

FekaduM
Автор

እዛ ደርፊ እትሰምዑ ዘለኩም ኩላትኩም ህዝበ ክርስትያን እንኳዕ ንብርሃነ መስቀሉ ኣብፃሓኩም ብሩህ ሂወት ይኩነልኩም በብዘለኩምዎ❤❤❤

wedimebrahtom
Автор

ኤፊ ልዩ ሰው ትግረኛ ባንተ ሙዚቃ የተነሳ መልመድ ጀመርኩ አማረኛ ብቻ ነበር የምቺለው😍

yeshiderbia
Автор

እንቋዕ ብሰላም መጻኻ ኤፊ ኩሩዕ ትግራዋይ
ትግርኛ ንቅድሚት!

legesesbhat
Автор

አዛ ደርፍካ ዘይትጽገብ ምጽጋብ ሲነያ ኣነስ ኤፊ ሽኮር ፡ምሳይ ትሰማዑ ላይክ ሰላም የውርደልና ካብ ኤረ🇪🇷🇪🇷🇪🇷

edenasefaw
Автор

l am oromo but l Love all Tigray song እስቲ አንዴ እንኳን ኦሮሚኛ ልቀቅ !!!

munitube
Автор

ሮራ ሓባብ ሮራ መንሳዕ ከረነይ ጻዕዳ ኣዘኪርካኒ ኤፋር ስሑል ጎሮሮ ኤረይ ጽብቅቲ የቀንየለይ ዝሓወይ ❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷

fusqpsu
Автор

I'm from North Korea I
Like Ethiopian music specially tegregna Tigray people long life 💪💪💪

若葉番組
Автор

I am Amhara and grew up loving all of my Ethiopian people, as we are one. I don't understand Tigregna but this song is beautiful. I love Tigray music, always have since I was a kid. My parents taught me we are the same more than we are different. Even then, we should love embrace differences! United we stand, divided we fall! One Love 🇪🇹🇪🇷!!

nahomeassefa
Автор

የትርጉም ያለህ እረ ያገሬ ሰወች ኤፉየ እዘላለሁ ዝምብየ ትርጉሙን ሳላቅ ዉድድድድድ wowwww more and more

yesrayesra
Автор

የትግረኛ ሙዚቃ በቃ ውስጤ ነው
እንደኔ ውስጣችሁ የሆነ like

yoalapp
Автор

ኤፊየ ምርጤ አድናቂህ ነኝ በርታ
ትግሬዎችኮ ውስጤ ናችሁ ውድድ ilove you my sis n bro

hayathussain
Автор

I have again come backed here. iam still listening this song. From nepal. 🇳🇵🇳🇵🇳🇵🇳🇵🇳🇵🇳🇵

AminLama
Автор

Iam oromo ግን ትግረኛ ሙዚቃ በጠም ነው የሚወደው እትዮጵያ ለዘለላም ትኑር ፍቅር ያሸኒፋል 💚💛❤

firomsashamun
Автор

ቋንቋውን መናገር ትርጉሙን ማወቅ አያስፈልግም ትግርኛ ዘፈን ሳፈልግ በግድ ሚያዘልል ሐይል ያለው የሙዚቃ ዛር አለው 😂😂😂😂❤️❤️❤️ በዛ ላይ ደግሞ ኤፉ ነው

-wibhabeshochi
Автор

እዋይ ደስ ክብለካ ከምዚ ከማይ ዝተፀበየ ኣሎዶ ኤፉ ኣጆኻ እንካዕ
ኣብፀሐኩም ንብዓል መስቀል ብድነህናዮ ክዳና ምህረት ትሓልና ሰሰናይ ንዓኹም

swedishenoralohenatye
Автор

ምርጥ የሰሜን እንቁ ወንድማችን ድምፃዊ ኤፍሬም እንወድሃለን

desalegnwoldegabriel