Bewketu Sewmehon - Zek Zek (Official Video)

preview_player
Показать описание
HM:- Bewketu Sewmehon - Zek Zek | በእዉቀቱ ሰውመሆን - ዝቅ ዝቅ (Official Music Video)

ዝቅ ዝቅ /ወሎ/
ዜማ በእውቀቱ ሰውመሆን
ግጥም እዮብ ብርሀኑ
ቅንብር ኪዱ አድማሱ
ማስተር እና ሚክሲንግ አበጋዝ ክብረወርቅ ሺወታ

Stay Connected With Us

#HarmonyEthiopianMusic #HarmonyMuziqa #EthiopianMusic #amharicmusic

Make sure to subscribe to Harmony Multimedia and turn on notifications to stay updated with all new uploads!

Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.

Harmony Multimedia ©All Rights Reserved.
Рекомендации по теме
Комментарии
Автор

Harmony😍😍 እኔ የ 12 ክፍል ተማሪ ነብርኩ እና ውጤት አልመጣም እና ስራ እየሰራው በግል ለመማር እያስብኩ ነው እና ይሄን ባግኝ ቢያንስ ለትንሽ ነገር ይጠቅመኛል

MikyasAsegid-qu
Автор

Harmony
ለየት ያለ የወሎ ዘፈን ከሚ ከሚ ከሚላላላላላ ሳይባል ሲዘፈን የወሎ ዘፈንን እያሳደገው ይሔዳል፤ ደስ ይላል

slimtsega
Автор

አማራነት የኩራት ፣የጀግንነት፣የፋኖነት ፣የዋህነት ፣የደግነት እና የቁንጅና መናገሻ።
ከጎጃም ደ/ማርቆስ

abs-rxn
Автор

harmony
ወሎ እኮ በዘፈን ብቻ ሳይሆን የእውነትም ቆንጆ ያለበት የውበት ሰገነት ነው ፡፡

jjJj-np
Автор

አፈሩ ነው ውሃው ምን ይሆን ሚስጢሩ
ሁሉ ማብቀል ያውቃል እንዳንቺ አይነት ጥሩ
አንደኛ በውቄ
Harmony

tilahungetasew
Автор

ምርጥ ሥራ ነው..HARMONY አድሱን አመት ለውድ ኢትዮጵያውያን ሰላም ፍቅር ያርግልን ፡፡

Melese
Автор

Harmony
ወሎ ባላገሩ ወሎ ገራገሩ❤
አሱ አይደለም እንዴ የሀገር አድባሩ❤❤
ከሩቅ የሚጠራ ምግባርና ፍቅሩ❤❤❤
እረፍት የሚሰጠው ቃል ሲወጣ ከአንደበት❤
ወሎ የሚለዉ ስም አድባር ሆኖ የዉበት❤

Golivepopo
Автор

Harmony
የተመረቁ በሸህ በካህኑ
በፍቅር ነው ማማር ወሎ ላይ ሲሆኑ
አፈሩ ነው ውሀው ምን ይሆን ሚስጢሩ
ሁሉ ማብቀል ያውቃል እንደአንች አይነች ጥሩ
My ወሎ 😍 ወደነዋል👌

TigistSisay-ny
Автор

harmony
በዕውቀቱ ደስ የሚል ቱባ ባህሉን የጠበቀ ዘፈን እየሰራህ ለአድማጭ ተመልካች ስምታቀርብ እናመሰግናለን በርታ
መልካም አዲስ አመት 💚💛❤2🌼17

tigistdisha
Автор

ምንም እንኳን የደሴ ልጅ ባልሆንም ለስራ ወደዚያው በሄድኩባቸው ጊዜያቶች ወሎን አይቻለው ትዝታው አይጣል ነው በዚህ ዘፈን በምናብ ነጎድኩ ❤

tesemafekadu
Автор

HARMONY
እውነትም ወሎ ቁንጅናቸው ደግነታቸው ከምንም በላይ ነው እንግዳ አክባሪነታቸው ወለየዎች የት ናቸው ይህን ኮመንት ላይክ አፍጥኑት

fidelgetachew
Автор

እኔ ትግራወይቲ ነኝ ግን ከድሮም ጀምሮ ሙቼ ነው የምወዳቸው ወሎ ሞሃባ ብቻ ❤

familytube
Автор

ምርጥ ሥራ ሀገሬን መርሣ አባገትዮን ሥላነሣህልኘ ከሚገባው በላይ አመሠግናለሁ ወንድም

yeromhayilea
Автор

እውነት ወሎዬ ባለመሆኔ በጣም ነው የምቆጨው የሁሉም ነገር ልክ ናቸው እኮ❤ይገልፀዋል

EtsubSi-oy
Автор

የኔዋ ወሎሎሎ የፍቅር ሰገነት የውበት ተምሳሌት የደግንት ምንጭ wellowa miss u 😢❤❤❤🎉

seadaseadagetachew
Автор

Harmony ዘፈኑ ምርጥ ነው አንደኛ እዛው ቦታው ድረሰ ተኪዶ ነው የተሰራው ይህ ደሞ ምን ያህል እንደተለፋበት ያሳያል ስራው ላይም የተሳተፉት አገራችን ውስጥ አሉ ሚባሉ ባለሙያዎች ናቸው በርቱ ለማለት ነው እናመሰግናለን

chernet
Автор

ያዝ ወሎ
እዚም
እዛም ያላችሁ የጫካዎቹ መናኞች እንኳን አደረሳችሁ🎉
Harmony

tomorrowtube
Автор

ማላ ኢትየኢትዮጵያዊ እና ኤርትራዊ እንኳን 2017 ዓ.ም አደረሳችሁ፡፡❤ወሎ የቆንጆ እና የፍቅር ሀገር በዉቂ እንወድሀለን !!(Harmony)

YismawFetene
Автор

ኮሜንት ለማንበብ የገባችሁ ሁሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራና ፍቅር ይስጣችሁ ፈጣሪ ከሀፂዓት በቀር ያሰባችሁትን ይፈፅምላችሁ🙏🙏🙏

ወሎ ገራገር አንደኛ ስራ ነው ስዩሜ በርታ ትመቸኛለህ

Nahome
Автор

Harmony የወሎ ልጅ እና የጣት ወርቅ አንድ ነው
አንዴ ካመለጡ ለመያዝ ከባድ ነው
እስቲ ግጥሙ የተመቻችሑ ለይኩኝ ለአዲስ አመት ዶሮ ያልበሉ አቅመ ደካሞች አሉ ለአምስት አቅመ ደካማ አንድ አንድ ዶሮ ገዝቼ ልስጣቸው በላይክ ተሳተፉ ለአቅመ ደካሞች እንድረስ አመሠግናለሑ🥰🥰✌️

azmeralibawi
join shbcf.ru