Dir Ena Mag Episode 64

preview_player
Показать описание
ድርና ማግ ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት ላይ በቃና

Dir Ena Mag Monday – Friday @8:00PM only on Kana TV

#Kana #Kana_Television #Kana_TV #Maebel #Kana_Series #Turkish_Drama #Series #Drama #Amharic #Ethiopia

Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የYouTube ገጻችንን ይከተሉ::

Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic

KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
Рекомендации по теме
Комментарии
Автор

የተር የኔ ጀግና
ለልጆቻቸዉ ብለዉ መስዋእት የሚከፍሉ እናቶች ሁሉ ሁሌም ፈጣሪ ደስታ ይስጣቸዉ

ሠዉነኝአየሠዉ
Автор

ኤተር አይዞሽ እናተ ለልጆችዋ ስትል ብዙ ፈተናዎችና ውጣ ውረድ ታሳልፋለች ክብርና ረጅም እድሜ ለእናቶችን 💞💔💔😘🌹🌹

ስደትያደከመው-ፈፀ
Автор

እናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት በቃል ኪዳኗ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ታድርግል 👏

rayabisoberi
Автор

ለኔ አደኛ የፈራሃት እናት ናት ጎበዝ ናት mitodwat👍🙏❤

zuziyoutubeapp
Автор

እሄን ቴክስት የምታንቡ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አገራችንን ወደድሮው ይመልስልን አሜን አሜን አሜን

hanatube
Автор

ማን ይሆን እንደኔ አባቱ በልጂነት የሞተበት እናት በድህነት ብቻዎን ያሳደገችው ዎጋ የተከፈለለት ደርሳችሁላት ልታስደስቶት የረፈደባችሁ ድንገት እናትን ያጣችሆት ቀሪ ግዜ እንደኔ ትዝታ ብቻ የሆነበት

tigistbirara
Автор

""ያልታበሰ እንባ ""የናፈቃቹ ""በቴሌግራም ተከታተሉ እሚገርም ድራማ ነዉ

ኦርቶዶክስናትዉቤቴ
Автор

ተጋሩዋኒ ኣለና ዶ ዓወትና ናቀረበ እዩ ኣጆና ከይንስኮን 💊💊💊😘💪💪

ksanettekeste
Автор

እህት ወንድሞቸ እባካቹሁ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምፂ እንሁን ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥😥😥😥😥😭😭😭😭

እያረሩመሳቅአስለምዶኝሄደ
Автор

የዚህ ድራማ ተመልካቾች ሰባዊነት ለሚሰማችሁ በሙሉ በየቦታው ለሚረግፉት ወገኖቻችን ነፍሳቸው እንዲህ ምር ፀልዩ እንፀልይ።

Rahael-rh
Автор

የሰው ፉጡራን ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ የቤተሰቦቻችን ድምፅ ያሰማን ፈጣሪ

እራያቆቦ-ከኰ
Автор

ኩሉሱም አብዲን ሚዉት ኡሊያ ኑፁ ልብ ነዉ

ኤታር ጀግና እናት ነት🌹

ነኝስደታኛዋታስፈየደከማኝ
Автор

የትር፡ግን ጎበዝናት፡የናት ውለታ ምንም ብናደርግ፡የናትን፡ውለታ ከፍለን አንጨርሰውም፡ሰላም ለሀገራችን

አህመድነኝ
Автор

ያረብ የቤተሠቡ ድምፀ የናፈቀዉ እደኔ ማነዉ 😭😭😭አሁንሥ አልቻልኩም

ፌርድዩቱብ
Автор

የተር ጀግና እንኳንም ነገርሺው ለልጅሺ ሚስጥርን መደበቅ ህመሙ በጣም ከባድ ነው ለልጅ የሚከፈል መፅዋት ደግሞ የበለጥ ከባድ ነው

እሙዬ-ዠገ
Автор

"ፍቅርና ጥላቻ እኩል ስልጣን አላቸው ለዛ ነው ከአንዱ ወደ አንዱ በቀላሉ የሚቀያየሩት"

ihatepolitica
Автор

ሰላም ለሁላችን ይሁን ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

selame
Автор

ነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወሠለም አን ሀድሥ ብታቁ አሥተላልፉ ብለዋል ኑ እንማማር ፈታ እያላችሁፈትዋ 👈ጥያቄና መልሦቹ 👇አድሥ የተለቀቀ ሠላም ለሀገራችን😭 ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ቤተሠብ ሁኑ ኢሥላማዊ ጥያቀረና መልሥ ቁረአን ታገኛላችሁ 💐👆🙏ሙሥሊሞች አይታችሁ እዳታልፉ☝😭

famitube
Автор

እረ ጁኔትን እማላይበት
አቃጥሎ ሊደፋኝ ነው
😡😡😡💪💪

senaitworku
Автор

ከዚህ ፊልም እኔ እየተማርኩት ሴት ልጅ ወንድን መመለስ እንደምትችል ነው ከአስሊ 😘

rayabisoberi