22 July 2024

preview_player
Показать описание

Рекомендации по теме
Комментарии
Автор

ሌሎቹ ግፍ በሰሩበት በጠጡበት በሰረቁበት አንቺ የእግዚአብሔርን ምህረት እንድትዘምሪ የረዳሽ ጌታ ይክበር

ephrataabate
Автор

ቀዳማዊ እመቤት ዝናሽ ታያቸው ዝማሬዋችሽ ሁሉ የሚያስደንቅ ናቸው ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን!
ይብዛልሽ!

Yabsirakonjochannel
Автор

ከቤተመንግስት የሚሰማ ድምፅ ። ታሪክ ሰርተሻል በጌታ ጸጋና ምህረት ። ጌታ ረጅም ዕድሜ ና ጤና ከነ ቤተሰብሽ ያብዛላቹ ።

sisaywondimageno
Автор

አሜን ኣሜን አሜን ተባርክልነኘ የሄ መዝሙር ለኔ ነው።
የኛ አስቴር በንጉስ ፊት የምትቆሚ
ተባረክልኝ ክፉ ኣይንካሽ በደሙ ተሽፈኝ ከነቤተሰብሽ። 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹💐

ghenetzerasion
Автор

አሜን አሜን አሜን Zinuye fetar bedemu yishefinshi ኢየሱስ

ZenebechMengiste
Автор

Praise the Lord for her blessing song. May God bless yoy richly.

AbebeTsegaye-pv
Автор

God bless you 😘 Thanks so much 😘 ✅️ 🙏🏻 ❤❤❤

tigestermayse
Автор

ድንቅ ቀዳማዊ እመቤት እግዚያብሔር ከነቤተሰብሽ ይባርክሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

mekdesgebra
Автор

Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale ✅️ ✅️ ✅️ ✅️ ❤❤❤

tigestermayse
Автор

አሜን አሜን አሜን አሜን አሁንም የጌታ ጥባቃ ይብዛልሽ ❤❤❤

themobshop
Автор

God bless you. You are the best ever first lady. God bless you now and forever.

temesgenderessa-cy
Автор

Yes, God only yamyaye yalfawene Ena yahunene. Yekrtawe ayalkbatem. Aman, God, keep blessing you.

almazsebsibe
Автор

The most respected first laedy ! God 🙏 blessed!!! With yours hero not only your 's Great Ethiopian hero!

TewodrosSeyoum-kd
Автор

አሜን ኢየሱስ በክብሩና በሃይሉ ቅጥር አንቺንም ቤተሰብሽንም ይጠብቃችሁ አሜን

hanaayele
Автор

አዴት እግዚያበቤር አንደሚወድሽ
ክብርሽን ጥለሽ አሱን በማክበርሽ የዳንኤል አምላክ ይባርክሽ ዘመንሽ ትዳርሽ ልጆቾሽ ትዉልድሽ ሁሉ ይባረክ አሁንም ይጨምርብሽ የእግዚያቤር በረከት ተባረኪ !!😅

yonaslemma-jpef
Автор

እሜንን እሜንን በትክክል እለፈ ተመስገን ለእምላኳ ክብሯን
ጥላ የምትዘምር በእደባባይ ልብዋን ለጌታዋ የምትሰዋ እቤት እንዴት ማስተዋል
እንደባህር እሸዋ የበዛልሽ ሴት ነሽ ለምድራችን ብርክት ነሽ ተባረኪ ቀዳማዊት ብዙ ተማርን ፀጋው ይብዛልሽ የተማመንሽው እባትሽ ቅጥሩን ይጠብቅ መውጣት መግባታችሁ በደሙ ይጋረድ

korebmount
Автор

Our blessing ❤❤❤❤Firstlady zinash Tayachew

SelamleTigray
Автор

Amen Amen Amen hallelujah yes this is true hallelujah thank to Jesus

saraashebir
Автор

እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ የተከበሩ ቀዳማዊት እመቤት❤

NatiGazemo
Автор

God bless you more and more my beloved Sister 🙏🙏🙏❤❤❤❤

meazaberhe