Dr Mehret Debebe - 100 days - 100 wisdom - Day 64 - The Life Changing Advises a 'Pencil' Received

preview_player
Показать описание
By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - nuggets of wisdom in a 100 day maraton. #drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube
Рекомендации по теме
Комментарии
Автор

ዶክተር ምህረት ታሪኮቹን ወይም ምሣሌዎቹን የምትገልጽበት አገላለጽ ወይም አቀራረብ በጣም ይደንቀኛል፣ አንደበተ ርቱዕ ንውህ የቃላት አጠቃቀምህም እንዲሁ ልውዚህ ዘመን ስለተወለድክልን ዕድለኞች ነን። ዕድሜህ ከጤና ጋር ይርዘም። ፓስተር አሰፋ

AssefsWoldeselassie
Автор

ጠቃሚ ጥበብ ስለምትሰጠን እናመሰግናለን ሸክላ ሰሪ ሸክላው በእጁ እንዳለ የእኛም ህይወት በሰሪው በእግዚአብሔር እጅ ነው እናመሰግናለን የሰማነው ጥበብ እንደሰማነው ያርገን

betiosamo
Автор

Leleloch sewoch tekem mesteten yemesele edel yelem. Betetekamiwochu eyetegodum bihon. Geta abzeto yibarkeh.

aselefyadete
Автор

100 Days of Wisdom Marching Towards 100 thousand subscriptions... Share, Like, Comment...

gezegeta
Автор

በጣም የሚገርም አገላለፅ ነው ለሌሎች መኖር ማለት ነው የማይረሳ ታሪክ ትተን ማለፍ ስማችን ከመቃብር በላይ የማይረሳ ይሆናል እያለቅን መጥቀም የምንቀረፀውም ለጥቅማችን ነው ።

mehariterefe
Автор

❤❤🙏👍 ፈጣሪያችን አምላካችን ይባርክህ ብሩክ ሁን ጌታ ከዚህ የበለጠ ጥብና ሞገሰ ይሰጥህ

hermalacom
Автор

God created us by uniqueness being yourself is the most productive way on the contrary comparing our identity with others is the most devastating thing this is true. I have a question how can I be consistent?

binyamgirma
Автор

ከውልደት እስከ ሞት ያለው ጉዞ በተለያዩ የህይወት ገጠመኞች የመሞረድ ፣ የመቀረፅ ፣ ወድቆ የመነሳት ሂደት ነው ። በመጨረሻ በፅናት አልፎ ከሞት ባሻገር ስምን የማኖር ጥበብ ስላሳየኸን ዶክተር እናመሰግናለን።

HanaTadesse-zdsr
Автор

Betam enamesegenalen Dr. Egziabher yebarkeh hulem melkam negeren selemetakafelen enamesegenalen

marakihabtamualemu
Автор

Hard but Indispensable truth/reality....May God help all of us with that and Thank u Doc.

thanksthe
Автор

በጣም አስተማሪ ጥበባዊ ሀሳብና ምክር ነው፣ እናመሰግናለን ዶ/ር ምህረት።

HagereTashenif-zkkg
Автор

MEHERET TO DAY YOUR ADVICE OR TEACHING IS FRUITFUL. HOW TO SHARPEN A PENCIL .NO MATTER WHAT HAPPENS FOLLOW YOUR LEADING HAND.WHAT AN ORAL TRADITION IT IS.HOW COULD THE LIFE OF A PENCIL AND HUMAN ARE SIMILAR.BRAVO SUPER DOCTOR.

berrez
Автор

ይህንን ቪዲዮ የምታዮ ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ያሰባችሁት ይሳካላችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን

TgEthiopia
Автор

ዶክተር እናመሠግናለን ራሳችንን እንድናይ የሚያደርጉ ትምህርቶች ናቸው።በርታልን እንደነዚህ ዓይኘት በምሳሌ የተደገፋ ትምህርቶች ስለሆኑ ወደ ውስጣችን እንዲሰርጹ ያደርጋል።

senaitseyom
Автор

ዋው ዛሬ ገና ነው ያዳመጥኩት በጣም የሚያስተምር እራሴን ያየሁበት ነው እና እንደለመድኩት ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ፀጋ መንፈስ ቅዱስን ያድልልኝ ተባረክልኝ ወንድም አለም!

yodibayu
Автор

This is so deep. Not only we need to accept and love who we are, we need to let God guide us. Thank you Dr Mehret.

insideouttransformationgro
Автор

This is very important for us thanks ❤😂🎉😂🎉😂

tigistshewaamare